Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ በዶ/ር አንዱዓለም ዳኘ ግድያ የተጠርጣረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ

በ #አማራ ክልል መዲና #ባህር_ዳር የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ህክምና ክፍል ዳይሬክተር በነበሩት ዶ/ር አንዱአለም ዳኘ ግድያ የተጠርጣረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።

ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ ፖሊስ ባደረገው ክትትል እሱባለው ነበረ የተባለ አንደኛውን ተጠርጣሪ ገዳይ በቁጥጥር ሥር ማዋሉንና ድርጊቱን መፈጸሙን ማመኑንም ገልጸዋል።

"ግድያው ጥቅም ፍለጋ" የተፈጸመ መኾኑን የገለጹት ኮማንደር ዋለልኝ ግለሰቡ “ተመሳሳይ ወንጀሎችን ይፈጽም እንደነበርም” አክለው ገልጸዋል።

ይመልከቱ፦ https://addisstandard.com/Amharic/?p=7057

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5415
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5415

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

On Telegram’s website, it says that Pavel Durov “supports Telegram financially and ideologically while Nikolai (Duvov)’s input is technological.” Currently, the Telegram team is based in Dubai, having moved around from Berlin, London and Singapore after departing Russia. Meanwhile, the company which owns Telegram is registered in the British Virgin Islands. Individual messages can be fully encrypted. But the user has to turn on that function. It's not automatic, as it is on Signal and WhatsApp. In 2014, Pavel Durov fled the country after allies of the Kremlin took control of the social networking site most know just as VK. Russia's intelligence agency had asked Durov to turn over the data of anti-Kremlin protesters. Durov refused to do so. The perpetrators use various names to carry out the investment scams. They may also impersonate or clone licensed capital market intermediaries by using the names, logos, credentials, websites and other details of the legitimate entities to promote the illegal schemes. The regulator said it has been undertaking several campaigns to educate the investors to be vigilant while taking investment decisions based on stock tips.
from nl

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American