TIKVAH-ETHIOPIA
🚨 #Alert “ ባለንባቸው ካምፓች የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። ህንፃው ተሰነጣጥቋል። ካጠገባችን የተደረመሰም አለ” - ከ730 በላይ ኢትዮጵያውን በማይናማር በማይናማር ከ730 በላይ ኢትዮጵያውያን ባሉባቸው የተለያዩ ካምፓች 7.7 የተመመዘገበ መሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። “ለሞት እሩብ ጉዳይ ላይ ነን። ህንፃዎቹ ተሰነጣጥቀዋል። ከኛ አጠገብ የተደረመሰም አለ። እዚህ ባለመውጣታችን…
#Thailand : በማይናማር አከባቢ በተከሰተው ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በታይላንድ ባንኮክ በመገንባት ላይ ያለ ህንጻ ተደርምሷል።
በርካታ ሰራተኞች ህንጻው ሳይደረመስባቸው እንዳልቀረ ተነግሯል።
በባንኮክ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል።
Video - Social Media
#Myanmar #Earthquake #Bangkok
Via @Tikvahethmagazine
በርካታ ሰራተኞች ህንጻው ሳይደረመስባቸው እንዳልቀረ ተነግሯል።
በባንኮክ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል።
Video - Social Media
#Myanmar #Earthquake #Bangkok
Via @Tikvahethmagazine
😭1.26K😢131❤128💔102🙏54😱53👏21🥰20🕊15🤔10😡5
group-telegram.com/tikvahethiopia/95453
Create:
Last Update:
Last Update:
#Thailand : በማይናማር አከባቢ በተከሰተው ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በታይላንድ ባንኮክ በመገንባት ላይ ያለ ህንጻ ተደርምሷል።
በርካታ ሰራተኞች ህንጻው ሳይደረመስባቸው እንዳልቀረ ተነግሯል።
በባንኮክ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል።
Video - Social Media
#Myanmar #Earthquake #Bangkok
Via @Tikvahethmagazine
በርካታ ሰራተኞች ህንጻው ሳይደረመስባቸው እንዳልቀረ ተነግሯል።
በባንኮክ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል።
Video - Social Media
#Myanmar #Earthquake #Bangkok
Via @Tikvahethmagazine
BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/95453