Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ በዶ/ር አንዱዓለም ዳኘ ግድያ የተጠርጣረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ

በ #አማራ ክልል መዲና #ባህር_ዳር የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ህክምና ክፍል ዳይሬክተር በነበሩት ዶ/ር አንዱአለም ዳኘ ግድያ የተጠርጣረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።

ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ ፖሊስ ባደረገው ክትትል እሱባለው ነበረ የተባለ አንደኛውን ተጠርጣሪ ገዳይ በቁጥጥር ሥር ማዋሉንና ድርጊቱን መፈጸሙን ማመኑንም ገልጸዋል።

"ግድያው ጥቅም ፍለጋ" የተፈጸመ መኾኑን የገለጹት ኮማንደር ዋለልኝ ግለሰቡ “ተመሳሳይ ወንጀሎችን ይፈጽም እንደነበርም” አክለው ገልጸዋል።

ይመልከቱ፦ https://addisstandard.com/Amharic/?p=7057

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5415
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5415

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

In a statement, the regulator said the search and seizure operation was carried out against seven individuals and one corporate entity at multiple locations in Ahmedabad and Bhavnagar in Gujarat, Neemuch in Madhya Pradesh, Delhi, and Mumbai. READ MORE Update March 8, 2022: EFF has clarified that Channels and Groups are not fully encrypted, end-to-end, updated our post to link to Telegram’s FAQ for Cloud and Secret chats, updated to clarify that auto-delete is available for group and channel admins, and added some additional links. Investors took profits on Friday while they could ahead of the weekend, explained Tom Essaye, founder of Sevens Report Research. Saturday and Sunday could easily bring unfortunate news on the war front—and traders would rather be able to sell any recent winnings at Friday’s earlier prices than wait for a potentially lower price at Monday’s open. Telegram users are able to send files of any type up to 2GB each and access them from any device, with no limit on cloud storage, which has made downloading files more popular on the platform.
from pl

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American