Telegram Group & Telegram Channel
#በኢትዮጵያ እና #ኬንያ የድንበር አከባቢ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በኬንያ ውይይት ተካሄደ

ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚዋሰኑበት የድንበር አከባቢ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ያለመ የውይይት መድረክ በኬንያ ቱርካና ካውንቲ በካኩማ ከተማ ተካሄደ።

በውይይቱ በኢትዮጵያ በኩል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት እና በኬንያ በኩል የቱርካና ካውንቲ የክልል፤ የዞን እና የወረዳ አመራሮች ተገኝተዋል።

እንደ ዳሰነች ወረዳ መረጃ፤ ውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በሚዋሰኑበት የድንበር አከባቢ ዘላቂ ሠላምን በማስፈን የሁለቱ ሀገራት ዜጎች ጤናማ የሆነ የድንበር ላይ ግንኙነት ፈጥረው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ያለመ ነው።

የሁለቱ ሀገራት የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የየሀገራቱን ወጣቶች፤ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሀይማኖት መሪዎችን በማስተባበር በድንበር አከባቢ በአርብቶ አደሮች መካከል የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለማስቀረት በትብብር መስራት እንደሚገባ በውይይት መድረኩ ተገልጿል።

https://web.facebook.com/pl/AddisstandardAmh.com/posts/pfbid02iqMUPNc2ph7UFcCvNd7dAG8H2rJF9QuBLnACWDJ6B9GYWAiWZwhJAAncDCKweHLTl

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5889
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5889

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Since its launch in 2013, Telegram has grown from a simple messaging app to a broadcast network. Its user base isn’t as vast as WhatsApp’s, and its broadcast platform is a fraction the size of Twitter, but it’s nonetheless showing its use. While Telegram has been embroiled in controversy for much of its life, it has become a vital source of communication during the invasion of Ukraine. But, if all of this is new to you, let us explain, dear friends, what on Earth a Telegram is meant to be, and why you should, or should not, need to care. I want a secure messaging app, should I use Telegram? READ MORE In view of this, the regulator has cautioned investors not to rely on such investment tips / advice received through social media platforms. It has also said investors should exercise utmost caution while taking investment decisions while dealing in the securities market. The War on Fakes channel has repeatedly attempted to push conspiracies that footage from Ukraine is somehow being falsified. One post on the channel from February 24 claimed without evidence that a widely viewed photo of a Ukrainian woman injured in an airstrike in the city of Chuhuiv was doctored and that the woman was seen in a different photo days later without injuries. The post, which has over 600,000 views, also baselessly claimed that the woman's blood was actually makeup or grape juice.
from pl

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American