የህወሓት ታጣቂዎች በመኾኒ ከተማ የፈፀሙት ምንድነው?
የህወሓት ታጣቂ የሆነው አርሚ 43 በዛሬው እለት በመኾኒ ከተማ በንጹሃን ላይ ተኩስ መክፈታቸው ተሰምቷል። ከባድ ጉዳት ከደረሰባቸው ንጹሃን የከተማዋ ነዋሪዎች መካከል
ኣይተ ሓጎሰ ከላሊ ደሞዜ ➛ እግሩን የተመ’ታ፣
ኣይተ ዝናቡ ኣስረ ካሕሳይፐ➛ አንገቱን የተመ’ታ፣
ኣይተ ብርሃኑ ያያ ሻይነ ➛ እጁን የተመ’ታ፣
ኣይተ ዓብዱሰላም ዓሊ ➛ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዶ ኦፕሬሽን እየተሰራለት የሚገኝ፣
ኣይተ ይሳቅ ስነፃሃይ ➛ እጁን የተመ’ታ፣ መ/ር ኣርብሴ ኪሮስ ➛ ጭንቅላቱን የተመ’ታ፣ የቡድኑ አርሚ 43 ታጣቂዎች የራያ አዘቦ ሚሊሻ ፅህፈት ቤት ምክትል ሃላፊ የሆኑትን ኮሎኔል ሀለፎም መሃሪን በኃይል ለመያዝ ተኩስ ይከፈታል።በዚህ መሃል ኮለኔል ሀለፎ መሃሪ አምልጠዋል።
ከዚያም ታጣቂዎቹ በመኾኒ ከተማ ከ15 በላይ ጥይቶችን በመተኮስ በርካታ መንገደኞች ላይ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ማድረሳቸውን የአይን እማኞች ገልፀውልናል።

group-telegram.com/NatnaelMekonnen21/45646
Create:
Last Update:

BY Natnael Mekonnen

Share with your friend now: