Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ በፍቅር አጋሩ ሞት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረው ድምጻዊ #አንዷለም ጎሳ ከሶስት ወራት እስር በኋላ ተፈታ

የፍቅር አጋሩ በሆነችው ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረው ድምጻዊ አንዷለም ጎሳ ከሶስት ወር እስር በኋላ ትናንት ሰኔ 3 ቀን 2017 ዓ/ም መፈታቱን ጠበቃው ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ።

የድምጻዊው ጠበቃ ሊበን አብዲ እንደገለጸው፤ አንዷልም በ50 ሺህ ብር ዋስ ከእስር የተለቀቀው፤ ፖሊስ ሲያደረግ የነበረውን ምርመራ ካጠናቀቀ በኋላ አቃቤ ህግ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ክስ ባለመመስረቱ ነው።

ይሁን እንጂ መዝገቡ እስካሁን ሙሉ በሙሉ አለመዘጋቱን ጠበቃው ተናግረዋል። “አቃቤ ህግ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ክስ አልመሰረትኩም ወይም የፖሊስ ምርመራ ውጤት ክስ ለመመስረት በቂ አይደለም ብሎ ጉዳዩን አልዘጋውም፤ ስለዚህ የአቃቤ ህግ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው” ብሏል።

ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://addisstandard.com/Amharic/?p=8066

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5870
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5870

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"There are a lot of things that Telegram could have been doing this whole time. And they know exactly what they are and they've chosen not to do them. That's why I don't trust them," she said. Ukrainian President Volodymyr Zelensky said in a video message on Tuesday that Ukrainian forces "destroy the invaders wherever we can." For Oleksandra Tsekhanovska, head of the Hybrid Warfare Analytical Group at the Kyiv-based Ukraine Crisis Media Center, the effects are both near- and far-reaching. In a statement, the regulator said the search and seizure operation was carried out against seven individuals and one corporate entity at multiple locations in Ahmedabad and Bhavnagar in Gujarat, Neemuch in Madhya Pradesh, Delhi, and Mumbai. Telegram has gained a reputation as the “secure” communications app in the post-Soviet states, but whenever you make choices about your digital security, it’s important to start by asking yourself, “What exactly am I securing? And who am I securing it from?” These questions should inform your decisions about whether you are using the right tool or platform for your digital security needs. Telegram is certainly not the most secure messaging app on the market right now. Its security model requires users to place a great deal of trust in Telegram’s ability to protect user data. For some users, this may be good enough for now. For others, it may be wiser to move to a different platform for certain kinds of high-risk communications.
from sa

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American