Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ #የአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ እንዲለብሱ የሚፈቅደውን የወረዳ ፍርድ ቤት ውሳኔ የዞኑ ማዕከላዊ ፍርድ ቤት አፀና

የአክሱም ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በከተማዋ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ የሚከለክለውን መመሪያ በማገድ ያስተላለፈውን ውሳኔ የዞኑ ማዕከላዊ ፍርድቤት ማጽናቱ ተገለጸ።

በወረዳው ፍርድ ቤት የታገደው የትምህርት ቤቶቹ አስተዳደራዊ ውሳኔ እስከዛሬ በትምህርት ቤቶቹ አለመተግበሩ እና ተማሪዎቹ መማር አለመቻላቸውን ከትግራይ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

የክልሉ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ክሱን ወደሚመለከተው ከፍተኛው ፍርድ ቤት እስደዋለሁ በማለቱ የአክሱም ወረዳ ፍርድ ቤት የተላለፈበት የ12 ሺ 500 ብር ቅጣት አግባብነት እንደሌለው በመግለጽ እና ውድቅ በማድረግ ፍርድ ቤቱ ገንዘቡ ለምክር ቤቱ እንዲመለስ ማዘዙንም አስታውቋል።

https://addisstandard.com/Amharic/?p=7543

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5619
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5619

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Unlike Silicon Valley giants such as Facebook and Twitter, which run very public anti-disinformation programs, Brooking said: "Telegram is famously lax or absent in its content moderation policy." In view of this, the regulator has cautioned investors not to rely on such investment tips / advice received through social media platforms. It has also said investors should exercise utmost caution while taking investment decisions while dealing in the securities market. He floated the idea of restricting the use of Telegram in Ukraine and Russia, a suggestion that was met with fierce opposition from users. Shortly after, Durov backed off the idea. In the United States, Telegram's lower public profile has helped it mostly avoid high level scrutiny from Congress, but it has not gone unnoticed. In a statement, the regulator said the search and seizure operation was carried out against seven individuals and one corporate entity at multiple locations in Ahmedabad and Bhavnagar in Gujarat, Neemuch in Madhya Pradesh, Delhi, and Mumbai.
from sg

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American