Telegram Group & Telegram Channel
📖

ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል፦
"ረመዳን የገባ ጊዜ የጀነት በሮች ይከፈታሉ፤ የእሳት በሮችም ይዘጋሉ፤ ሰይጣኖችም ይጠፈነጋሉ።"
[ሶሒሕ ነው።] - [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።] - [ሶሒሕ ሙስሊም - 1079]

عن أبي هريرة رضي الله عنه : أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: «إِذَا جَاءَ رَمَضَانُ، فُتِحَتْ أبْوَاب الجَنَّةِ، وَغُلِّقَتْ أبْوَابُ النَّارِ، وَصفِّدَتِ الشَّيَاطِينُ».
[صحيح]

📃ትንታኔ
ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን)የረመዷን ወር የገባ ጊዜ ሶስት ነገሮች እንደሚከሰቱ ተናገሩ:- አንደኛ: የጀነት በሮች ይከፈታሉ። ከጀነት በሮችም አንድም በር አይዘጋም። ሁለተኛ: የእሳት በሮች ይዘጋሉ። አንድም የእሳት በር አይከፈትም። ሶስተኛ: ሰይጣኖችና አመፀኛ ጋኔኖች በሰንሰለት ይጠፈነጋሉ። ከረመዷን ውጪ ይደርሱበት ወደነበረው አይደርሱም። ይህ ሁሉ ለዚህ ወር ልቅና፣ ከሶላት፣ ከሶደቃ፣ ከዚክር፣ ቁርአን ከመቅራትና ከዛም ውጪ ያሉ አምልኮዎች በማብዛት ላይና ከወንጀሎችና ከሀጢአቶች በመራቅ ላይ ሰሪዎችን ለማነሳሳት ነው።

💡
ከሐዲሱ የምንጠቀማቸው ቁምነገሮች

1- የረመዷን ወር ደረጃን እንረዳለን

2- ይህ የተከበረ ወር የአምልኮና የመልካም ተግባር ወቅት ከመሆኑ አኳያ ይህ ሐዲሥ ለጾመኞች ብስራት ነው።

3- ረመዷን ውስጥ ሸይጣኖች መጠፍነጋቸው የትኛውም ለአቅመ አዳም የደረሰ ሰው ወንጀል ለመስራት ምክንያት እንደሌለው ለመጠቆም ነው። "ሸይጣኖች ወደ አንተ እንዳይቀርቡ ስለተጠበቅክ አምልኮ ለመተውህና ወንጀልን ለመስራትህ እነርሱን ምክንያት እንዳታደርግ።" የተባለ ነው የሚመስለው።

4- ቁርጡቢይ እንዲህ ብለዋል: «"በረመዳን ውስጥ ብዙ ክፋትና ወንጀሎች ሲከሰት እንዴት እናያለን? ሸይጣኖች ቢታሰሩ ኖሮ ይህ አይከሰትም ነበር።" ቢባል። መልሱ: ክፋቶችና ወንጀሎች የሚያንሱት መስፈርቶቹን የጠበቀና ስነስርዓቱን ያሟላን ጾም ከጾሙ ሰዎች ላይ ነው። ወይም የሚታሰሩት በአንዳንድ ዘገባዎች ቀደም ተብሎ እንደተጠቀሰው ሁሉም ሳይሆኑ አመፀኛ የሆኑት የተወሰኑ ሸይጣኖች ብቻ ናቸው። ወይም በሐዲሡ የተፈለገው ክፋቶች እንደሚያንሱ መጥቀስ ነው። ይህም ደግሞ በገሃድ የሚታይ ነገር ነው። ከሌላ ጊዜ በተለየ ወንጀሎች በረመዷን መከሰታቸው እጅግ የመነመነ ነውና። በተጨማሪም ሁሉም ሸይጣኖች በመታሰራቸው ክፋትና ወንጀል አይከሰትም የሚለውን አያሲዝም። ወንጀል ለመስራት እንደ ቆሸሸች ነፍስ፣ መጥፎ ልምዶችና የሰው ሸይጣኖችን የመሰሉ ከጂን ሸይጣን ውጪ ያሉ ሌሎች ምክንያቶችም ስላሉ።

📎
https://hadeethenc.com/am/browse/hadith/10107

📃
https://www.group-telegram.com/sg/HadeethEncLanguages.com/848

#الأمهرية
#አማርኛ

group-telegram.com/HadeethEncLanguages/848
Create:
Last Update:

BY موسوعة الأحاديث النبوية

Share with your friend now:
group-telegram.com/HadeethEncLanguages/848

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The regulator said it had received information that messages containing stock tips and other investment advice with respect to selected listed companies are being widely circulated through websites and social media platforms such as Telegram, Facebook, WhatsApp and Instagram. In 2014, Pavel Durov fled the country after allies of the Kremlin took control of the social networking site most know just as VK. Russia's intelligence agency had asked Durov to turn over the data of anti-Kremlin protesters. Durov refused to do so. Ukrainian President Volodymyr Zelensky said in a video message on Tuesday that Ukrainian forces "destroy the invaders wherever we can." As such, the SC would like to remind investors to always exercise caution when evaluating investment opportunities, especially those promising unrealistically high returns with little or no risk. Investors should also never deposit money into someone’s personal bank account if instructed. Telegram was founded in 2013 by two Russian brothers, Nikolai and Pavel Durov.
from sg

Telegram موسوعة الأحاديث النبوية
FROM American