Telegram Group & Telegram Channel
የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለግዥና ንብረት አሥተዳደር ሙያተኞች ስልጠና ሰጠ።

የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ በስሩ የሚገኙትን ኢንዱስትሪዎች በማካተት ከመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በመጡ ሙያተኞች ስለግዥና ንብረት በተመለከተ ስልጠና ሰጥቷል።

የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጌታቸው ሃይለማርያም ተቋማችን ስለግዥ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመውሰዱ ጠቃሚና በግዥ የአሰራር ስርዓታችን ላይ ከፍተኛ የሆነ እውቀትና አረዳድ እንዲኖረን ይረዳናል ብለዋል።

በስልጠናውም በግሩፑ የሚገኙ ግዥ፣ ንብረት አሥተዳደር፣ ፋይናንስ ፣ማርኬቲግ ፣የመሳሰሉ ክፍሎች የተሳተፉ ሲሆን ሰልጣኞችም በግዥና ንብረት የተሰጠው ስልጠና መመሪያን መሰረት በማድረግ መስራት የሚያስችል ጥሩ የሆነ ግንዛቤ ፈጥሮልናል በማለት ሃሳባቸውን ሰጥተዋል።

group-telegram.com/NatnaelMekonnen21/45690
Create:
Last Update:

BY Natnael Mekonnen

Share with your friend now:
group-telegram.com/NatnaelMekonnen21/45690

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The picture was mixed overseas. Hong Kong’s Hang Seng Index fell 1.6%, under pressure from U.S. regulatory scrutiny on New York-listed Chinese companies. Stocks were more buoyant in Europe, where Frankfurt’s DAX surged 1.4%. I want a secure messaging app, should I use Telegram? In addition, Telegram now supports the use of third-party streaming tools like OBS Studio and XSplit to broadcast live video, allowing users to add overlays and multi-screen layouts for a more professional look. "Markets were cheering this economic recovery and return to strong economic growth, but the cheers will turn to tears if the inflation outbreak pushes businesses and consumers to the brink of recession," he added. At the start of 2018, the company attempted to launch an Initial Coin Offering (ICO) which would enable it to enable payments (and earn the cash that comes from doing so). The initial signals were promising, especially given Telegram’s user base is already fairly crypto-savvy. It raised an initial tranche of cash – worth more than a billion dollars – to help develop the coin before opening sales to the public. Unfortunately, third-party sales of coins bought in those initial fundraising rounds raised the ire of the SEC, which brought the hammer down on the whole operation. In 2020, officials ordered Telegram to pay a fine of $18.5 million and hand back much of the cash that it had raised.
from sg

Telegram Natnael Mekonnen
FROM American