Telegram Group & Telegram Channel
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የኮሪደር ልማት ምን እየተከናወነ ነው?

* በክልሉ በከተሞች የሚከናወነው ኮርደር ልማት የከተማ ማስተር ፕላንን ማስጠበቅ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው።
* የእግረኛ መንገድ ማዘጋጀት፣ አመቺ በሆኑ ቦታዎች የብስክሌት መንገድ የመገንባት ስራም ይከናወናል።
* በተጨማሪ የጎርፍ ማስወገጃ፤ የአረንጓዴ መዝናኛ ስፍራዎች፤ የውሃ፣መብራትና ቴሌ መሰረተ ልማቶችን በተቀናጀ መልኩ መገንባትን ያካተተ ነው።
* የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የሚያስችሉ የጓሮ አትክልትና እንሰሳት ልማት፣ የዶሮ እርባታ፣ የወተት ላሞች እርባታ የማስፋት ስራ በክልሉ የገጠር ኮሪድር ትግብራ እየተከናወነ ነው።
* በቤተሰብ ደረጃ ንጹህ የመጸዳጃ ቤት፣ ንጹህ መኝታና የምግብ ማብሰያ ክፍሎች እንዲኖሩ የማድረግ ስራ ተጀምሯል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት
👍23😁93🤔1

group-telegram.com/fanatelevision/89222
Create:
Last Update:

BY Fana Media Corporation S.C (FMC)

Share with your friend now:
group-telegram.com/fanatelevision/89222

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The company maintains that it cannot act against individual or group chats, which are “private amongst their participants,” but it will respond to requests in relation to sticker sets, channels and bots which are publicly available. During the invasion of Ukraine, Pavel Durov has wrestled with this issue a lot more prominently than he has before. Channels like Donbass Insider and Bellum Acta, as reported by Foreign Policy, started pumping out pro-Russian propaganda as the invasion began. So much so that the Ukrainian National Security and Defense Council issued a statement labeling which accounts are Russian-backed. Ukrainian officials, in potential violation of the Geneva Convention, have shared imagery of dead and captured Russian soldiers on the platform. Some people used the platform to organize ahead of the storming of the U.S. Capitol in January 2021, and last month Senator Mark Warner sent a letter to Durov urging him to curb Russian information operations on Telegram. Continuing its crackdown against entities allegedly involved in a front-running scam using messaging app Telegram, Sebi on Thursday carried out search and seizure operations at the premises of eight entities in multiple locations across the country. However, the perpetrators of such frauds are now adopting new methods and technologies to defraud the investors. Two days after Russia invaded Ukraine, an account on the Telegram messaging platform posing as President Volodymyr Zelenskiy urged his armed forces to surrender.
from sg

Telegram Fana Media Corporation S.C (FMC)
FROM American