Telegram Group & Telegram Channel
ፑቲን እና ማክሮን ከጦርነቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በቪድዮ ተወያዩ።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከፈረንሳይ አቻቸው ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በነበራቸው ውይይት በዩክሬ እና ኢራን ዙሪያ መወያየታቸው ተገልጿል።

ለሁለት ሰዓት በቆየው ውይይት ማክሮን በዩክሬን የተኩስ አቁም እንዲደረግና ድርድር እንዲካሄድ ጠይቀዋል ተብሏል።

ማክሮን አክለውም፣ የኢራንን የኑክሌር ፕሮግራም በተመለከተ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ያላቸው ሀገራት መመካከር አለባቸው ብለዋል።

ፑቲን በበኩላቸው፣ የኢራን እቅድ ሰላማዊ የኑክሌር ማበልጸግ ስምምነትን ተከትሎ ሉዓላዊነትን በማይጥስ መልኩ ማክበር አለብን ማለታቸው ተገልጿል።

ፑቲን ስለዩክሬን ከማክሮን ለተነሳላቸው ጥያቄ የሰጡት ሀሳብ አልተገለፀም።

ሁለቱ መሪዎች ውይይት ሲያደርጉ ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ከሶስት አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ። #asiaone

@ThiqahEth
17🕊6😱1

group-telegram.com/thiqahEth/3868
Create:
Last Update:

BY THIQAH

Share with your friend now:
group-telegram.com/thiqahEth/3868

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Despite Telegram's origins, its approach to users' security has privacy advocates worried. Telegram Messenger Blocks Navalny Bot During Russian Election Perpetrators of such fraud use various marketing techniques to attract subscribers on their social media channels. Oh no. There’s a certain degree of myth-making around what exactly went on, so take everything that follows lightly. Telegram was originally launched as a side project by the Durov brothers, with Nikolai handling the coding and Pavel as CEO, while both were at VK. As the war in Ukraine rages, the messaging app Telegram has emerged as the go-to place for unfiltered live war updates for both Ukrainian refugees and increasingly isolated Russians alike.
from us

Telegram THIQAH
FROM American