Telegram Group & Telegram Channel
የኢፌዲሪ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር በአገር ደረጃ የተቀረጸውን የሰው ሀብት ትግበራ ፕሮጀክት (Human Capital Operation-HCO Project) አተገባበር ውጤታማ ለማድረግ በ2017 በጀት ዓመት በእቅድ ከተያዙት ተግባራት መካከል የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠቱን አስታወቀ።
==================================
አዲስ አበባ | ሰኔ 18/2017 ዓ.ም (ፕ.ል.ሚ)

የኢፌዲሪ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር በአገር ደረጃ የተቀረጸውን የሰው ሀብት ትግበራ ፕሮጀክት (Human Capital Operation HCO Project) አተገባበር ውጤታማ ለማድረግ በ2017 በጀት ዓመት የታቀዱ ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኑን አስታወቀ። ይህንንም የገለጸው በአለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ የሚከናወነው የHCO  Investment Project Financing  (IPF) የትግበራ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱ በተገለጸበት ወቅት ነው።

ፕሮጀክቱ በሚተገበርባቸው አከባቢዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በአዳማ ከተማ የተሰጠ ሲሆን፣ ስልጠናው ከፌዴራል፣ ከሁሉም ክልሎች፣ ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም ከSPG እና ከConflict, Drought and Refuge (CDR) ወረዳዎች ጥሪ ለተደረገላቸው የልማት ፕላን አመራሮች፣ የስራ ሐላፊዎችና ባለሙያዎች የተደረገ ነው። ስልጠናው በአሳታፊና ባለብዙ ዘርፍ ዕቅድ አዘገጃጀትና አተገባበር

ለተጨማሪ
https://www.facebook.com/share/p/1HayihZXnM/

ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር የሚወጡ መረጃዎችን
በዌብሳይት www.mopd.gov.et
በፊስቡክ - https://web.facebook.com/MoPDETH
በትዊተር (X) - https://x.com/MoPD_Ethiopia
በቴሌግራም - https://www.group-telegram.com/tr/PDC_Ethiopia.com ይከታተሉ
👏21

group-telegram.com/PDC_Ethiopia/5538
Create:
Last Update:

BY የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር | Ministry of Planning and Development - Ethiopia

Share with your friend now:
group-telegram.com/PDC_Ethiopia/5538

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

For tech stocks, “the main thing is yields,” Essaye said. NEWS The regulator said it has been undertaking several campaigns to educate the investors to be vigilant while taking investment decisions based on stock tips. Ukrainian forces successfully attacked Russian vehicles in the capital city of Kyiv thanks to a public tip made through the encrypted messaging app Telegram, Ukraine's top law-enforcement agency said on Tuesday. There was another possible development: Reuters also reported that Ukraine said that Belarus could soon join the invasion of Ukraine. However, the AFP, citing a Pentagon official, said the U.S. hasn’t yet seen evidence that Belarusian troops are in Ukraine.
from tr

Telegram የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር | Ministry of Planning and Development - Ethiopia
FROM American