Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ #ኦሮሚያን “ተፈናቃይ የሌለበት” ክልል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ገለጸ

በተያዘው አመት መጨረሻ ላይ ኦሮሚያ ክልልን “ከተፈናቃዮች ነፃ” ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አወሉ አብዲ ገለጹ።

ምክትል ፕሬዝዳንቱ ትናንት በተካሄደው የጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 6ኛ የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ “ቢያንስ ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ነበር። ነገር ግን አሁን ወደ 900,000 የሚጠጉ ሰዎችን ወደ ቀዬአቸው መልሰናል” ብለዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://addisstandard.com/Amharic/?p=6765

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5317
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5317

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

It is unclear who runs the account, although Russia's official Ministry of Foreign Affairs Twitter account promoted the Telegram channel on Saturday and claimed it was operated by "a group of experts & journalists." He floated the idea of restricting the use of Telegram in Ukraine and Russia, a suggestion that was met with fierce opposition from users. Shortly after, Durov backed off the idea. "He has to start being more proactive and to find a real solution to this situation, not stay in standby without interfering. It's a very irresponsible position from the owner of Telegram," she said. Perpetrators of such fraud use various marketing techniques to attract subscribers on their social media channels. There was another possible development: Reuters also reported that Ukraine said that Belarus could soon join the invasion of Ukraine. However, the AFP, citing a Pentagon official, said the U.S. hasn’t yet seen evidence that Belarusian troops are in Ukraine.
from tw

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American