Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ #በኢትዮጵያ በአንድ ማዕከል ብቻ 7 ሺህ 500 የሚሆኑ የልብ ህሙማን ወረፋ እየጠበቁ እንደሚገኙ ተገለጸ

የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል 7 ሺህ 500 የሚሆኑ የልብ ህሙማን ወረፋ እየጠበቁ እንደሚገኙ አስታወቀ።

ወረፋ እየጠበቁ ከሚገኙት ውስጥ ከ2 ሺህ በላይ የሚሆኑት ከተወለዱ ጀምሮ በሚከሰት የልብ ህመም ተጠቂ ህፃናት መሆናቸውን የማዕከሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ኤልኤዘር ሃይሌ ገልጸዋል።

የልብ ህሙማኑን ለመርዳት ለማዕከሉ የሚበረከቱ ግብአቶች ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወቱ አስታውቀው፤ ለማዕከሉ አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶች ሙሉ በሙሉ ከውጪ የሚገቡ መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡

በተለይ አላቂ የህክምና ግብዓቶች በየህፃናቱ የክብደት መጠን ልክ እንደሚገዙ የገለጹት ዳይሬክተሩ፤ በድጋሚ መጠቀም የማይቻሉ ግብዓቶች በመሆናቸው የህክምናውን ሂደት አደገኛ ማድረጋቸውን ተናግረዋል። ግብአቶቹ ዋጋቸው እጅግ በጣም ውድ መሆኑንም ገልፀዋል፡፡

የልብ ቫልቮች፣ ልዩ ልዩ ማሽኖች፣ ልዩ ልዩ መድሀኒቶች እንዲሁም ልብን በማቆም ለሚሰሩ ቀዶ ጥገናዎች የሚውሉ የተለያዩ ግብአቶች ለማዕከሉ ወሳኝ መሆናቸውንም አስረድተዋል፡፡

ድጋፍ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች 6710ን በመጠቀም፤ በግልም ሆነ በቡድን ታማሚዎችን በመጎብኘት፣ ታማሚዎችን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ስፖንሰር በማድረግ እንዲሁም ከማዕከሉ በሚያገኙት ዝርዝር መሰረት በግብዓት አቅርቦት መደገፍ እንደሚችሉ መጠቆማቸውን ከፕሬስ ድርጅት ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5997
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5997

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Ukrainian forces successfully attacked Russian vehicles in the capital city of Kyiv thanks to a public tip made through the encrypted messaging app Telegram, Ukraine's top law-enforcement agency said on Tuesday. These administrators had built substantial positions in these scrips prior to the circulation of recommendations and offloaded their positions subsequent to rise in price of these scrips, making significant profits at the expense of unsuspecting investors, Sebi noted. That hurt tech stocks. For the past few weeks, the 10-year yield has traded between 1.72% and 2%, as traders moved into the bond for safety when Russia headlines were ugly—and out of it when headlines improved. Now, the yield is touching its pandemic-era high. If the yield breaks above that level, that could signal that it’s on a sustainable path higher. Higher long-dated bond yields make future profits less valuable—and many tech companies are valued on the basis of profits forecast for many years in the future. Crude oil prices edged higher after tumbling on Thursday, when U.S. West Texas intermediate slid back below $110 per barrel after topping as much as $130 a barrel in recent sessions. Still, gas prices at the pump rose to fresh highs. Multiple pro-Kremlin media figures circulated the post's false claims, including prominent Russian journalist Vladimir Soloviev and the state-controlled Russian outlet RT, according to the DFR Lab's report.
from tw

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American