Telegram Group & Telegram Channel
የ #12ኛ ክፍል ፈተናን ከወሰዱ ከ581 ሺህ በላይ ተማሪዎች መካከል ፈተናውን ማለፍ የቻሉት 8.4 በመቶ ብቻ ናቸው፤ 1,249 ት/ቤቶች ምንም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል

በ2017 የትምህርት ዘመን የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 581 ሺህ 905 ተማሪዎች መካከል ፈተናውን ማለፍ የቻሉት 48,929ኙ ወይም 8.4 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ።

ሚኒስትሩ ይህን ያስታወቁት የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን አስመልክተው በዛሬው ዕለት መግለጫ በሰጡበት ወቅት ነው፡፡

በዚህም ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 8.4 በመቶ ወይም 48,929 ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የገለጹት ሚንስትሩ ከእነዚህም ውስጥ 30,451 የሚሆኑት ወንድ ተማሪዎች ሲሆኑ 18,478ቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው ብለዋል።

ባለፈው ዓመት አማካይ ውጤት 29 ነጥብ 7 እንደነበር አስታውሰው÷ ዘንድሮ 31 ነጥብ 67 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል ሲሉ ጠቁመዋል፡፡

ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎችም አዲስ አበባ፣ ሐረሪ እና አማራ ክልል ናቸው ብለዋል።

የ2017 ዓ.ም ከፍተኛ ውጤት በተፈጥሮ ሳይንስ የተመዘገበ መሆኑን ጠቅሰው ከ600/ 591 በማምጣት ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት የሚማር ወንድ ተማሪ ውጤቱን ማስመዝገቡን አመላክተዋል።

ከሴት ከፍተኛው ውጤት በተመሳሳይ በተፈጥሮ ሳይንስ የተመዘገበ ሲሆን 579/600 በማምጣት ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነች ሴት ውጤቱን ማስመዝገቧ ተጠቁሟል።

https://www.facebook.com/100076048904470/posts/800187035859586/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

group-telegram.com/AddisstandardAmh/6533
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/6533

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

As such, the SC would like to remind investors to always exercise caution when evaluating investment opportunities, especially those promising unrealistically high returns with little or no risk. Investors should also never deposit money into someone’s personal bank account if instructed. Apparently upbeat developments in Russia's discussions with Ukraine helped at least temporarily send investors back into risk assets. Russian President Vladimir Putin said during a meeting with his Belarusian counterpart Alexander Lukashenko that there were "certain positive developments" occurring in the talks with Ukraine, according to a transcript of their meeting. Putin added that discussions were happening "almost on a daily basis." "We as Ukrainians believe that the truth is on our side, whether it's truth that you're proclaiming about the war and everything else, why would you want to hide it?," he said. Stocks closed in the red Friday as investors weighed upbeat remarks from Russian President Vladimir Putin about diplomatic discussions with Ukraine against a weaker-than-expected print on U.S. consumer sentiment. Perpetrators of such fraud use various marketing techniques to attract subscribers on their social media channels.
from tw

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American