Telegram Group & Telegram Channel
ከ #አማራ ክልል ወደ #ኦሮሚያ ክልል የተመለሱት ተፈናቃዮች አሁንም ድረስ ችግር ላይ መሆናቸውን ገለፁ

የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ከአማራ ክልል ወደ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኦሮሚያ ክልል የተመለሱት ተፈናቃዮች አሁንም በፀጥታ ችግር ሳቢያ ወደ ቤታቸው መመለስ አለመቻላቸውን ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል።

ተመላሽ ተፈናቃዮቹ እንደገለፁት አብዛኛው ተመላሽ የሚገኘው በከተማ ውስጥ በተዘጋጀ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ነው።

እነዚህ ተፈናቃዮች የፌደራል እና የክልል መንግስታትን ጥሪ ተቀብለው ከአንድ ወር በፊት ነበር ለበርካታ ጊዜ ተጠልለው ከነበሩበት ደብረ ብርሃን ከተማ ወደ ምስራቅ ወለጋ ዞን የተመለሱት።

ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ተፈናቅለው በአማራ ክልል ሀርቡ እና ጃራ መጠለያ ጣቢያ ከነበሩት ተፈናቃዮች መካከል ወደ 315 የሚደርሱ ተፈናቃዮች ከሁለት ወር ገደማ በፊት ወደ ጊምቢ ወረዳ መመለሳቸው ይታወሳል።

ዶቼ ቬለ
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek

group-telegram.com/AddisstandardAmh/3149
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/3149

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

As a result, the pandemic saw many newcomers to Telegram, including prominent anti-vaccine activists who used the app's hands-off approach to share false information on shots, a study from the Institute for Strategic Dialogue shows. On Telegram’s website, it says that Pavel Durov “supports Telegram financially and ideologically while Nikolai (Duvov)’s input is technological.” Currently, the Telegram team is based in Dubai, having moved around from Berlin, London and Singapore after departing Russia. Meanwhile, the company which owns Telegram is registered in the British Virgin Islands. The picture was mixed overseas. Hong Kong’s Hang Seng Index fell 1.6%, under pressure from U.S. regulatory scrutiny on New York-listed Chinese companies. Stocks were more buoyant in Europe, where Frankfurt’s DAX surged 1.4%. To that end, when files are actively downloading, a new icon now appears in the Search bar that users can tap to view and manage downloads, pause and resume all downloads or just individual items, and select one to increase its priority or view it in a chat. Artem Kliuchnikov and his family fled Ukraine just days before the Russian invasion.
from ua

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American