Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/group-telegram/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/FDREdefenseforc/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/group-telegram/post.php on line 50
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት | Telegram Webview: FDREdefenseforc/23823 -
Telegram Group & Telegram Channel
የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የጣሊያንን አምባሳደር አነጋገሩ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 11 ቀን 2016 ዓ.ም

የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ የጣሊያኑን አምባሳደር ሚስተር አጎሰቲኒ ፓሌዝን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡

የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ንግግር ያተኮረው ታሪካዊ የሆነውን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከርና ትብብሮችን ለማስፋት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ሲሆን አምባሳደር አጎሰቲኒ ከኢትዮጵያ ጋር በሁለንተናዊ መልኩ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ መረጃውን ያደረሰን
የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ነው።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/channel/UCgcF4HWzgNZRsmMlUlb8ebQ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 
https://www.group-telegram.com/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official
22👍15🔥2

group-telegram.com/FDREdefenseforc/23823
Create:
Last Update:

BY FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

Share with your friend now:
group-telegram.com/FDREdefenseforc/23823

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Groups are also not fully encrypted, end-to-end. This includes private groups. Private groups cannot be seen by other Telegram users, but Telegram itself can see the groups and all of the communications that you have in them. All of the same risks and warnings about channels can be applied to groups. Multiple pro-Kremlin media figures circulated the post's false claims, including prominent Russian journalist Vladimir Soloviev and the state-controlled Russian outlet RT, according to the DFR Lab's report. Some privacy experts say Telegram is not secure enough Andrey, a Russian entrepreneur living in Brazil who, fearing retaliation, asked that NPR not use his last name, said Telegram has become one of the few places Russians can access independent news about the war. The Russian invasion of Ukraine has been a driving force in markets for the past few weeks.
from ua

Telegram FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
FROM American