Telegram Group & Telegram Channel
አየር መንገዱ ወደ #ደምቢዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚያደርገውን በረራ ወደ 7 ቀን አሳደገ

የ #ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ #አዲስ_አበባ ወደ ደምቢዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚያደርገውን በረራ ከህዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዕለታዊ በረራ ማሳደጉን አስታውቋል፡፡

አየር መንገዱ ለአመታት ተቋርጦ የቆየውን ከአዲስ አበባ ወደ ደምቢ ዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚደረግ መደበኛ በረራውን የካቲት 18/2016 ዳግም መጀመሩን ይታወቃል። በዚህም ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕና ዓርብ ወደ ደምቢ ዶሎ በራራ ሲያደርግ ቆይቷል።

ወደ ደምቢ ዶሎ የሚደረገው በረራ በአካባቢው በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ለተራዘመ ጊዜ በመቋረጡ የአካባቢው ማህበረሰብ ለረጅም ግዜ ቅሬታ ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወሳል። ሶስት ቀን የነበረው በረራ ወደ ዕለታው በራረ ማደጉ የመህበረሰቡን ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ እንደሚፈታ ይጠበቃል።

================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡ https://rb.gy/jgdsjm

group-telegram.com/AddisstandardAmh/4826
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/4826

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The SC urges the public to refer to the SC’s I nvestor Alert List before investing. The list contains details of unauthorised websites, investment products, companies and individuals. Members of the public who suspect that they have been approached by unauthorised firms or individuals offering schemes that promise unrealistic returns "The argument from Telegram is, 'You should trust us because we tell you that we're trustworthy,'" Maréchal said. "It's really in the eye of the beholder whether that's something you want to buy into." Telegram, which does little policing of its content, has also became a hub for Russian propaganda and misinformation. Many pro-Kremlin channels have become popular, alongside accounts of journalists and other independent observers. In 2014, Pavel Durov fled the country after allies of the Kremlin took control of the social networking site most know just as VK. Russia's intelligence agency had asked Durov to turn over the data of anti-Kremlin protesters. Durov refused to do so. Ukrainian forces successfully attacked Russian vehicles in the capital city of Kyiv thanks to a public tip made through the encrypted messaging app Telegram, Ukraine's top law-enforcement agency said on Tuesday.
from us

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American