Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ #ኤርትራ የ #ኢትዮጵያ ባህር ላይ መዳረሻ የማግኘት ምኞት "የተሳሳተና ጊዜው ያለፈበት ነው" በማለት ኮነነች፤ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጫና እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበች

ኤርትራ፤ ኢትዮጵያ “በዲፕሎማሲ ወይም በወታደራዊ ኃይል” የባህር መዳረሻ እና የባህር ኃይል ቤዝ የማግኘት "የተሳሳተ እና ጊዜ ያለፈበት ምኞት" "ግራ አጋቢ ነው” ስትል ገልጻ፤ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያ “የጎረቤቶቿን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት እንድታከብር” ግፊት እንዲያደርግ አሳሰበች።

የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልህ ለአምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቲክ ኮርፕስ አባላት እና ተባበሩት መንግስትታት ድርጅት ተቋማት አመራሮች በሰጡት ማብራሪያ የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት በ #ትግራይ ለሁለት ዓመት የዘለቀው ጦርነት በጥቅምት 2015 ዓ.ም. ማብቃቱን ተከትሎ "በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ወዳለው የኤርትራ ድንበሮች መልሶ ተሰማርቷል" ብለዋል።

በኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል ኤክስ ገጻቸው ላይ “ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ለመክፈት እየተዘጋጅች ነው” በሚል የሚቀርበው “የሀሰት ክስ” ነው ብለዋል።

https://addisstandard.com/Amharic/?p=7262

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5512
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5512

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Founder Pavel Durov says tech is meant to set you free These entities are reportedly operating nine Telegram channels with more than five million subscribers to whom they were making recommendations on selected listed scrips. Such recommendations induced the investors to deal in the said scrips, thereby creating artificial volume and price rise. "And that set off kind of a battle royale for control of the platform that Durov eventually lost," said Nathalie Maréchal of the Washington advocacy group Ranking Digital Rights. The perpetrators use various names to carry out the investment scams. They may also impersonate or clone licensed capital market intermediaries by using the names, logos, credentials, websites and other details of the legitimate entities to promote the illegal schemes. 'Wild West'
from us

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American