Telegram Group & Telegram Channel
ከ #አማራ ክልል ወደ #ኦሮሚያ ክልል የተመለሱት ተፈናቃዮች አሁንም ድረስ ችግር ላይ መሆናቸውን ገለፁ

የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ከአማራ ክልል ወደ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኦሮሚያ ክልል የተመለሱት ተፈናቃዮች አሁንም በፀጥታ ችግር ሳቢያ ወደ ቤታቸው መመለስ አለመቻላቸውን ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል።

ተመላሽ ተፈናቃዮቹ እንደገለፁት አብዛኛው ተመላሽ የሚገኘው በከተማ ውስጥ በተዘጋጀ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ነው።

እነዚህ ተፈናቃዮች የፌደራል እና የክልል መንግስታትን ጥሪ ተቀብለው ከአንድ ወር በፊት ነበር ለበርካታ ጊዜ ተጠልለው ከነበሩበት ደብረ ብርሃን ከተማ ወደ ምስራቅ ወለጋ ዞን የተመለሱት።

ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ተፈናቅለው በአማራ ክልል ሀርቡ እና ጃራ መጠለያ ጣቢያ ከነበሩት ተፈናቃዮች መካከል ወደ 315 የሚደርሱ ተፈናቃዮች ከሁለት ወር ገደማ በፊት ወደ ጊምቢ ወረዳ መመለሳቸው ይታወሳል።

ዶቼ ቬለ
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek

group-telegram.com/AddisstandardAmh/3149
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/3149

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

On Feb. 27, however, he admitted from his Russian-language account that "Telegram channels are increasingly becoming a source of unverified information related to Ukrainian events." In 2014, Pavel Durov fled the country after allies of the Kremlin took control of the social networking site most know just as VK. Russia's intelligence agency had asked Durov to turn over the data of anti-Kremlin protesters. Durov refused to do so. The War on Fakes channel has repeatedly attempted to push conspiracies that footage from Ukraine is somehow being falsified. One post on the channel from February 24 claimed without evidence that a widely viewed photo of a Ukrainian woman injured in an airstrike in the city of Chuhuiv was doctored and that the woman was seen in a different photo days later without injuries. The post, which has over 600,000 views, also baselessly claimed that the woman's blood was actually makeup or grape juice. Since its launch in 2013, Telegram has grown from a simple messaging app to a broadcast network. Its user base isn’t as vast as WhatsApp’s, and its broadcast platform is a fraction the size of Twitter, but it’s nonetheless showing its use. While Telegram has been embroiled in controversy for much of its life, it has become a vital source of communication during the invasion of Ukraine. But, if all of this is new to you, let us explain, dear friends, what on Earth a Telegram is meant to be, and why you should, or should not, need to care. "There are several million Russians who can lift their head up from propaganda and try to look for other sources, and I'd say that most look for it on Telegram," he said.
from vn

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American