Telegram Group & Telegram Channel
አየር መንገዱ ወደ #ደምቢዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚያደርገውን በረራ ወደ 7 ቀን አሳደገ

የ #ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ #አዲስ_አበባ ወደ ደምቢዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚያደርገውን በረራ ከህዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዕለታዊ በረራ ማሳደጉን አስታውቋል፡፡

አየር መንገዱ ለአመታት ተቋርጦ የቆየውን ከአዲስ አበባ ወደ ደምቢ ዶሎ በሳምንት 3 ቀን የሚደረግ መደበኛ በረራውን የካቲት 18/2016 ዳግም መጀመሩን ይታወቃል። በዚህም ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕና ዓርብ ወደ ደምቢ ዶሎ በራራ ሲያደርግ ቆይቷል።

ወደ ደምቢ ዶሎ የሚደረገው በረራ በአካባቢው በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ለተራዘመ ጊዜ በመቋረጡ የአካባቢው ማህበረሰብ ለረጅም ግዜ ቅሬታ ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወሳል። ሶስት ቀን የነበረው በረራ ወደ ዕለታው በራረ ማደጉ የመህበረሰቡን ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ እንደሚፈታ ይጠበቃል።

================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡ https://rb.gy/jgdsjm

group-telegram.com/AddisstandardAmh/4826
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/4826

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

It is unclear who runs the account, although Russia's official Ministry of Foreign Affairs Twitter account promoted the Telegram channel on Saturday and claimed it was operated by "a group of experts & journalists." Again, in contrast to Facebook, Google and Twitter, Telegram's founder Pavel Durov runs his company in relative secrecy from Dubai. READ MORE The Security Service of Ukraine said in a tweet that it was able to effectively target Russian convoys near Kyiv because of messages sent to an official Telegram bot account called "STOP Russian War." As the war in Ukraine rages, the messaging app Telegram has emerged as the go-to place for unfiltered live war updates for both Ukrainian refugees and increasingly isolated Russians alike.
from vn

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American