Telegram Group & Telegram Channel
ዜና፡ በዶ/ር አንዱዓለም ዳኘ ግድያ የተጠርጣረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ

በ #አማራ ክልል መዲና #ባህር_ዳር የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ህክምና ክፍል ዳይሬክተር በነበሩት ዶ/ር አንዱአለም ዳኘ ግድያ የተጠርጣረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።

ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ ፖሊስ ባደረገው ክትትል እሱባለው ነበረ የተባለ አንደኛውን ተጠርጣሪ ገዳይ በቁጥጥር ሥር ማዋሉንና ድርጊቱን መፈጸሙን ማመኑንም ገልጸዋል።

"ግድያው ጥቅም ፍለጋ" የተፈጸመ መኾኑን የገለጹት ኮማንደር ዋለልኝ ግለሰቡ “ተመሳሳይ ወንጀሎችን ይፈጽም እንደነበርም” አክለው ገልጸዋል።

ይመልከቱ፦ https://addisstandard.com/Amharic/?p=7057

group-telegram.com/AddisstandardAmh/5415
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/5415

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

On Telegram’s website, it says that Pavel Durov “supports Telegram financially and ideologically while Nikolai (Duvov)’s input is technological.” Currently, the Telegram team is based in Dubai, having moved around from Berlin, London and Singapore after departing Russia. Meanwhile, the company which owns Telegram is registered in the British Virgin Islands. Elsewhere, version 8.6 of Telegram integrates the in-app camera option into the gallery, while a new navigation bar gives quick access to photos, files, location sharing, and more. Two days after Russia invaded Ukraine, an account on the Telegram messaging platform posing as President Volodymyr Zelenskiy urged his armed forces to surrender. The regulator took order for the search and seizure operation from Judge Purushottam B Jadhav, Sebi Special Judge / Additional Sessions Judge. It is unclear who runs the account, although Russia's official Ministry of Foreign Affairs Twitter account promoted the Telegram channel on Saturday and claimed it was operated by "a group of experts & journalists."
from vn

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American