Telegram Group & Telegram Channel
#MoE

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) አዳዲስ የዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢዎች ምደባ እየሰጡ ነው።

የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ አብዱርህማን ኢድጣሂር ከሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው እንዲሠሩ ተመድበዋል።

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከሚያዝያ 2014 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 2017 ዓ.ም ድረስ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ላገለገሉት የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ አሸኛኘት አድርጓል።

በተመሳሳይ የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ በላይሁን ይርጋ ከሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው እንዲሠሩ ተመድበዋል።

@tikvahuniversity
👍11816👏10👎8😱2

group-telegram.com/TikvahUniversity/14370
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
group-telegram.com/TikvahUniversity/14370

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

"He has to start being more proactive and to find a real solution to this situation, not stay in standby without interfering. It's a very irresponsible position from the owner of Telegram," she said. Perpetrators of such fraud use various marketing techniques to attract subscribers on their social media channels. A Russian Telegram channel with over 700,000 followers is spreading disinformation about Russia's invasion of Ukraine under the guise of providing "objective information" and fact-checking fake news. Its influence extends beyond the platform, with major Russian publications, government officials, and journalists citing the page's posts. Investors took profits on Friday while they could ahead of the weekend, explained Tom Essaye, founder of Sevens Report Research. Saturday and Sunday could easily bring unfortunate news on the war front—and traders would rather be able to sell any recent winnings at Friday’s earlier prices than wait for a potentially lower price at Monday’s open. The channel appears to be part of the broader information war that has developed following Russia's invasion of Ukraine. The Kremlin has paid Russian TikTok influencers to push propaganda, according to a Vice News investigation, while ProPublica found that fake Russian fact check videos had been viewed over a million times on Telegram.
from ye

Telegram Tikvah-University
FROM American