07/06/2017
አማን
ኢየሱስን መመልከት
ዘኁ21:4-9
እስራኤል ከግብፅ ከወጣች በኋላ ብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፈዋል ፤ግን በዚህ ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔር ብዙ በጎ አድርጎላቸዋል ቢሆንም ግን እስራኤላውያን ሁሌ የሚፈልጉት እና የሚናፍቀቁትት የግብፅ ህይወታቸውን ነበር።
በዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ምህረት ያደርግላቸው ነበር።
እግዚአብሔር ለሙሴ የሚገቡባትን ሀገር እንዲሠልሉ ከካሌብና ከኢያሡ ውጭ የስንፍና ቃል ተናገሩ።እግዚአብሔር ሲንቁት እግዚአብሔር ተቆጣ ፤ በዚህ ጊዜም ሙሴ እግዚአብሔር በምድረበዳ ጨረስካቸው ትባላለህ ገ
አለው እግዚአብሔር በምድረበዳ ሁሉም ቀስ በቀስ ያልቃሉ አለው ።ከዚህ ጊዜ በኃላም የግብፅ ምግብ መፈለጋቸውን የመናው ምግብ ደግሞ ተጠየፍነው ብለው እግዚአብሔርን በድጋሚ አስቆጡት ።የዚህ ጊዜ እባብ ሠደደባቸው።ሙሴንም ይቅርታ እግዚአብሔርን እንዲጠይቅላቸውለመኑት ።
ክርስትና እንደ እስራኤላውያን መንገድ ከግብፅ እስከ ከነዐን ያለው ይመስለኛል ።
እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን በአላማ ላይ ሰቅለው እንዲድኑ መድሀኒት ሰጥቷቸው ነበር፤በዚህ ጊዜ ለእኛ ደግሞ ብቸኛ መዳኛችን ኢየሱስ መመልከት
ዩሐ3÷14-15
እየሱስን መከተል ውስጥ እየሱስን መመልከት የግድ ያስፈልጋል ።
ክርስትናችንም የተሠቀለውን ኢየሱስን እያየን እንዲሆን ይገባል።
ስንመለከት ተጠንቅቀን እንመልከት ከብዙ ኢየሱሶች ለይተን የተሰቀለውን እየሱስን እንድነመለከት ለይተን እንወቅ።

❤50🕊10👍5
group-telegram.com/HUfellow/5497
Create:
Last Update:

BY HUFELLOW

Share with your friend now:
group-telegram.com/HUfellow/5497