Telegram Group & Telegram Channel
#ኢንሣ ከሰሞኑ በተለይም በ #ቴሌግራም እና #ዋትሳፕ መተግበሪያዎች የማጭበርበር እንቅስቃሴዎች በመስተዋላቸው ተጠቃሚዎች እንዲጠነቀቁ አሳሰበ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይም የቴሌግራም እና የዋትሳፕ ተጠቃሚዎች ላይ ያነጣጠሩ የማጭበርበርና የአካዉንት ነጠቃ እንቅስቃሴዎች እየጨመሩ በመምጣታቸው የመተግበሪያዎቹ ተጠቃሚዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር አሣሠበ።

ከዚህ ቀደም ከነበረዉ በተለየ ሁኔታ ከሰሞኑ የግለሰቦች የቴሊግራምና ዋትሳፕ አካዉንቶችን በመረጃ መንታፊዎች በከፍተኛ ደረጃ እየተነጠቀና ማጭበርበሮች እየተፈጸሙ መሆኑን በኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር የሳይበር አደጋ ዝግጁነትና ምላሽ መስጫ ማዕከል/Ethio-CERRT/ ማረጋገጥ መቻሉን ጠቁሟል።

እነዚህ የአካዉንት ነጠቃዎች የሚፈጸሙት ለጥቃት ኢላማ ላደረጉት አካል አጥፊ ተልዕኮ ያላቸዉን ሊንኮችን በመላክና ሊንኩን እንዲከፍቱ የሚያደርጉ ቴክኒኮችን በመጠቀም መሆኑንም ገልጿል።

ከእነዚህ ቴክኒኮች መካከልም በጣም ወሳኝ በሆነ ጉዳይ አስቸኳይ በዙም ወይም በሌሎች የኦንላይን ፕላትፎርሞች ስብሰባ ስለሚኖር በተላከዉ ሊንክ አማካኝነት እንዲሳተፉ በመደወልና በማግባባት ሲሆን ሊንኩን ከፍተዉ በሚገቡበት ወቅት አካዉንታቸዉን ይነጥቃሉ ብሏል።

ከዚህ የአካዉንት ነጠቃ በኋላ  የተነጠቀዉን የቴሊግራም ወይም ዋትሳፕ አካዉንት በመጠቀም ወደ ግለሰቡ ወዳጆች ለወሳኝ ጉዳይ ገንዘብ እንደሚያስፈልጋቸዉና እንዲያስገቡላቸዉ በጽሁፍ መልዕክት በመጠየቅ እያጭበረበሩ ይገኛሉ ብሏል መግለጫው።

https://www.facebook.com/share/171JEdPWHK/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

group-telegram.com/AddisstandardAmh/6539
Create:
Last Update:

BY Addis Standard Amharic

Share with your friend now:
group-telegram.com/AddisstandardAmh/6539

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Recently, Durav wrote on his Telegram channel that users' right to privacy, in light of the war in Ukraine, is "sacred, now more than ever." Emerson Brooking, a disinformation expert at the Atlantic Council's Digital Forensic Research Lab, said: "Back in the Wild West period of content moderation, like 2014 or 2015, maybe they could have gotten away with it, but it stands in marked contrast with how other companies run themselves today." On December 23rd, 2020, Pavel Durov posted to his channel that the company would need to start generating revenue. In early 2021, he added that any advertising on the platform would not use user data for targeting, and that it would be focused on “large one-to-many channels.” He pledged that ads would be “non-intrusive” and that most users would simply not notice any change. The fake Zelenskiy account reached 20,000 followers on Telegram before it was shut down, a remedial action that experts say is all too rare. The Security Service of Ukraine said in a tweet that it was able to effectively target Russian convoys near Kyiv because of messages sent to an official Telegram bot account called "STOP Russian War."
from id

Telegram Addis Standard Amharic
FROM American