Telegram Group & Telegram Channel
ከትምህርት ገበታ ውጪ የነበሩ 300 ተማሪዎችን ሰብስበው የሚያስተምሩት በጎ አደራጊ
*********

አቶ አያሌው ታደሰ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ከ20 ዓመታት በፊት የበርካታ ልጆችን ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆን በመመልከታቸው የጀመሩት የበጎ አድራጎት ሥራ ዛሬ የ300 ተማሪዎችን ሙሉ ወጪ ሸፍነው ለማስተማር በቅቷል።

መነሻቸው በሐዋሳ የፍቅር ሀይቅ ዙሪያ ብዙ ልጆች በትምህርት ሰዓት ሜዳ ላይ ኳስ ሲጫወቱ ወይም ያለምንም ተግባር መመልከታቸው እንደሆነ የሚናገሩት አቶ አያሌው፤ ለምን ትምህርት ገበታ ላይ እንዳልተገኙ ልጆቹን ቀርበው እንዳናገሯቸውም ይገልፃሉ።

በጊዜው ከልጆቹ ምላሽ የሚያስተምራቸው አካል ማጣታቸውን የተረዱት አቶ አያሌው፤ ይህን ለመቀየር ውስጣቸው መነሳሳቱን እን ወደ ሥራው መግባታችውን ይገልጻሉ።

ሲመሰረት በ26 ተማሪዎች በሀዋሳ ዙሪያ ሎቄ አከባቢ የተከፈተው ት/ቤት በአሁን ወቅት 300 የሚደርሱ ልጆችን ሙሉ ወጪ በመሸፈን ያስተምራል።

ትምህርት ቤቱ የራሱ የምገባ መርሐ ግብር ያለው መሆኑንም አቶ አያሌው ተናግረዋል።

በአንድ ክፍል ውስጥ የሚማሩት ተማሪዎች ቁጥር 22 መሆኑን ጠቅሰው፤ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት ለመስጠት አስፈላጊ የሆኑ መሳሪያዎችን ያሟላ መሆኑንም አብራርተዋል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.group-telegram.com/no/atc_news.com

group-telegram.com/atc_news/29835
Create:
Last Update:

BY ATC NEWS

Share with your friend now:
group-telegram.com/atc_news/29835

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

But the Ukraine Crisis Media Center's Tsekhanovska points out that communications are often down in zones most affected by the war, making this sort of cross-referencing a luxury many cannot afford. Apparently upbeat developments in Russia's discussions with Ukraine helped at least temporarily send investors back into risk assets. Russian President Vladimir Putin said during a meeting with his Belarusian counterpart Alexander Lukashenko that there were "certain positive developments" occurring in the talks with Ukraine, according to a transcript of their meeting. Putin added that discussions were happening "almost on a daily basis." Telegram has become more interventionist over time, and has steadily increased its efforts to shut down these accounts. But this has also meant that the company has also engaged with lawmakers more generally, although it maintains that it doesn’t do so willingly. For instance, in September 2021, Telegram reportedly blocked a chat bot in support of (Putin critic) Alexei Navalny during Russia’s most recent parliamentary elections. Pavel Durov was quoted at the time saying that the company was obliged to follow a “legitimate” law of the land. He added that as Apple and Google both follow the law, to violate it would give both platforms a reason to boot the messenger from its stores. At this point, however, Durov had already been working on Telegram with his brother, and further planned a mobile-first social network with an explicit focus on anti-censorship. Later in April, he told TechCrunch that he had left Russia and had “no plans to go back,” saying that the nation was currently “incompatible with internet business at the moment.” He added later that he was looking for a country that matched his libertarian ideals to base his next startup. Overall, extreme levels of fear in the market seems to have morphed into something more resembling concern. For example, the Cboe Volatility Index fell from its 2022 peak of 36, which it hit Monday, to around 30 on Friday, a sign of easing tensions. Meanwhile, while the price of WTI crude oil slipped from Sunday’s multiyear high $130 of barrel to $109 a pop. Markets have been expecting heavy restrictions on Russian oil, some of which the U.S. has already imposed, and that would reduce the global supply and bring about even more burdensome inflation.
from no

Telegram ATC NEWS
FROM American