Telegram Group & Telegram Channel
ፑቲን እና ማክሮን ከጦርነቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በቪድዮ ተወያዩ።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከፈረንሳይ አቻቸው ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በነበራቸው ውይይት በዩክሬ እና ኢራን ዙሪያ መወያየታቸው ተገልጿል።

ለሁለት ሰዓት በቆየው ውይይት ማክሮን በዩክሬን የተኩስ አቁም እንዲደረግና ድርድር እንዲካሄድ ጠይቀዋል ተብሏል።

ማክሮን አክለውም፣ የኢራንን የኑክሌር ፕሮግራም በተመለከተ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ያላቸው ሀገራት መመካከር አለባቸው ብለዋል።

ፑቲን በበኩላቸው፣ የኢራን እቅድ ሰላማዊ የኑክሌር ማበልጸግ ስምምነትን ተከትሎ ሉዓላዊነትን በማይጥስ መልኩ ማክበር አለብን ማለታቸው ተገልጿል።

ፑቲን ስለዩክሬን ከማክሮን ለተነሳላቸው ጥያቄ የሰጡት ሀሳብ አልተገለፀም።

ሁለቱ መሪዎች ውይይት ሲያደርጉ ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ከሶስት አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ። #asiaone

@ThiqahEth
17🕊6😱1

group-telegram.com/thiqahEth/3868
Create:
Last Update:

BY THIQAH

Share with your friend now:
group-telegram.com/thiqahEth/3868

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The regulator said it has been undertaking several campaigns to educate the investors to be vigilant while taking investment decisions based on stock tips. Telegram has become more interventionist over time, and has steadily increased its efforts to shut down these accounts. But this has also meant that the company has also engaged with lawmakers more generally, although it maintains that it doesn’t do so willingly. For instance, in September 2021, Telegram reportedly blocked a chat bot in support of (Putin critic) Alexei Navalny during Russia’s most recent parliamentary elections. Pavel Durov was quoted at the time saying that the company was obliged to follow a “legitimate” law of the land. He added that as Apple and Google both follow the law, to violate it would give both platforms a reason to boot the messenger from its stores. The gold standard of encryption, known as end-to-end encryption, where only the sender and person who receives the message are able to see it, is available on Telegram only when the Secret Chat function is enabled. Voice and video calls are also completely encrypted. Andrey, a Russian entrepreneur living in Brazil who, fearing retaliation, asked that NPR not use his last name, said Telegram has become one of the few places Russians can access independent news about the war. Stocks dropped on Friday afternoon, as gains made earlier in the day on hopes for diplomatic progress between Russia and Ukraine turned to losses. Technology stocks were hit particularly hard by higher bond yields.
from pl

Telegram THIQAH
FROM American