Telegram Group & Telegram Channel
ከትምህርት ገበታ ውጪ የነበሩ 300 ተማሪዎችን ሰብስበው የሚያስተምሩት በጎ አደራጊ
*********

አቶ አያሌው ታደሰ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ከ20 ዓመታት በፊት የበርካታ ልጆችን ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆን በመመልከታቸው የጀመሩት የበጎ አድራጎት ሥራ ዛሬ የ300 ተማሪዎችን ሙሉ ወጪ ሸፍነው ለማስተማር በቅቷል።

መነሻቸው በሐዋሳ የፍቅር ሀይቅ ዙሪያ ብዙ ልጆች በትምህርት ሰዓት ሜዳ ላይ ኳስ ሲጫወቱ ወይም ያለምንም ተግባር መመልከታቸው እንደሆነ የሚናገሩት አቶ አያሌው፤ ለምን ትምህርት ገበታ ላይ እንዳልተገኙ ልጆቹን ቀርበው እንዳናገሯቸውም ይገልፃሉ።

በጊዜው ከልጆቹ ምላሽ የሚያስተምራቸው አካል ማጣታቸውን የተረዱት አቶ አያሌው፤ ይህን ለመቀየር ውስጣቸው መነሳሳቱን እን ወደ ሥራው መግባታችውን ይገልጻሉ።

ሲመሰረት በ26 ተማሪዎች በሀዋሳ ዙሪያ ሎቄ አከባቢ የተከፈተው ት/ቤት በአሁን ወቅት 300 የሚደርሱ ልጆችን ሙሉ ወጪ በመሸፈን ያስተምራል።

ትምህርት ቤቱ የራሱ የምገባ መርሐ ግብር ያለው መሆኑንም አቶ አያሌው ተናግረዋል።

በአንድ ክፍል ውስጥ የሚማሩት ተማሪዎች ቁጥር 22 መሆኑን ጠቅሰው፤ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት ለመስጠት አስፈላጊ የሆኑ መሳሪያዎችን ያሟላ መሆኑንም አብራርተዋል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.group-telegram.com/ru/atc_news.com

group-telegram.com/atc_news/29835
Create:
Last Update:

BY ATC NEWS

Share with your friend now:
group-telegram.com/atc_news/29835

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

If you initiate a Secret Chat, however, then these communications are end-to-end encrypted and are tied to the device you are using. That means it’s less convenient to access them across multiple platforms, but you are at far less risk of snooping. Back in the day, Secret Chats received some praise from the EFF, but the fact that its standard system isn’t as secure earned it some criticism. If you’re looking for something that is considered more reliable by privacy advocates, then Signal is the EFF’s preferred platform, although that too is not without some caveats. Telegram was co-founded by Pavel and Nikolai Durov, the brothers who had previously created VKontakte. VK is Russia’s equivalent of Facebook, a social network used for public and private messaging, audio and video sharing as well as online gaming. In January, SimpleWeb reported that VK was Russia’s fourth most-visited website, after Yandex, YouTube and Google’s Russian-language homepage. In 2016, Forbes’ Michael Solomon described Pavel Durov (pictured, below) as the “Mark Zuckerberg of Russia.” As a result, the pandemic saw many newcomers to Telegram, including prominent anti-vaccine activists who used the app's hands-off approach to share false information on shots, a study from the Institute for Strategic Dialogue shows. There was another possible development: Reuters also reported that Ukraine said that Belarus could soon join the invasion of Ukraine. However, the AFP, citing a Pentagon official, said the U.S. hasn’t yet seen evidence that Belarusian troops are in Ukraine. The regulator said it has been undertaking several campaigns to educate the investors to be vigilant while taking investment decisions based on stock tips.
from ru

Telegram ATC NEWS
FROM American