group-telegram.com/Tsegabecha/234
Last Update:
Elohim
✍️ድንገት ዛሬ አሁን ከደቂቃዎች ብዋላ በመኪና አደጋ ድንገት ብሞትስ  ብለህ/ሽ አስበህ ታቃለህ ተኝተህ ምንም ሳትታመም ከተኛውበት ባልነቃስ ብለህ ታቃለህ ወይ ደግሞ እንቅፋት መቶህ ልሞት እችላለሁ ብለህ እሰብህ ታቃለህ አይ ከነዚ ነገሮች ራሴን ጠብቃለው ካልክ ደሞ በጣም ትንሽ ያልካት ቁስል ወደ ካንሰር ተቀይሮ ሂወትህን ሊያሳጣህ ይችላል
 ይሄ ሁሉ እደማይ ደርስብህ እርግጠኛ ምቶንበት ነገር የለም እጅ ላይ ያለው ብዙ ገንዘብ ዝና ክብር ብዙ ሰዎችን ማወቅህ ወጣት መሆንህ የትኛውም ነገር ሞት ከሚለው ነገር ሊያስጥልህ አይችልም እጅህ ላይ ያለው ነገር ለሂወትህ ቤዛ መሆን አይችልም 
👉የሂወት ዋጋ ውድ ነው ለዛ ነው ነብስህን ከሲኦል ሊያስመልጥ በሚችለው ሞትን ባሸነፈው በክርስቶስ እየሱስ መታመን ያለብህ
እሱ ብቻ ነው ሞትን ሲያሸንፍ ያየነው እሱ ብቻ ነው ተስፋ የገባልክ ሂወትህን ካዳኝ ወጥመድ የሚያስመልጥ ።
ትምክትህ የታለ ብዙ ገንዘብ ሀብት ዝና መልክ የጊዜው ሰው መሆንህ ነው ይሄ ሁሉ ድንገት ሊመጣብህ ካለው አደጋ አያስመልጥህም 
ወንድሜ ትምክት አንድ ነው ሊሆን የሚገባው ነብስህን ከክፋት የሚናጠቀውን ብት ሞት እንኳን ከሲኦል የሚያወጣክ ሁል ጊዜ በአብ ፊት ጥብቅና ሚቆምልህ ስላንተ ዋጋ የከፈለው እየሱስ ነው ለዛሬ ቀን በሱ ታመን ሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ።
           
         #ተባርካቹዋል          
          @truegospell
           @truegospell
             @truegospell
BY ወንጌል ያሸንፋል
Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260
Share with your friend now:
group-telegram.com/Tsegabecha/234
