Telegram Group & Telegram Channel
ለነፀብራቅ 1 ፊት ብቻ ያለው የሚመስልህ ወንድሜ ሆይ ...... ጨረቃ ግማሽ አካሉ በጥላ ስር ሲደበቅ በዛ ጨረቃ ማስተንተንን ምክረህ ታውቃለህ 🧐 ??
በኢስላም ውስጥ ሴቶች ለንግግር ማማር የተደረጉ ጌጦች አይደሉም 🙄 ፤ እንደዉም ሴቶች የተፈጠሩት በፍጥረተ አለሙ ላይ ለሚዛናዊነት ሚስጥር እንዲሆኑ ነው 😌 ። ምድር ያለ ዉሀ ምድረ በዳ እንደምትሆነው ሁላ ህይወትም ያለ ሴት መዋዠቅ እና ወና መሆን ነው 🥺
ሴት ማለት ያለሷ ትርጉም ማይሟላበት የሆነች ድብቅ ፊደል ናት 😇 ፣ እሷም ያለሷ ህይወት ማይቆም የሆነች ድብቅ እስትንፋስ ናት 🥹፣ ተራው ሰው ማያያት የሆነች መድረሳ ናት ፤ ነገር ግን በጨለማ እንኳን መንገዳቸው የሚያውቁ የሆኑ ትውልዶችን አንፃ የምታስመርቅ ተቋም ናት 🤩
ኢስላም ሴትን በስም ብቻ አላላቃትም ፣ እንደውም በአይን የማይታይ የሆነ እና በአቅል ብቻ ሊታይ የሚችል ድርሻን በኢስላም ሰጥቷቷል 😊 ።ሴት ማለት ሰይፎች በሚወድቁ ጊዜ ያለች ሰላማዊ መሸሸጊያ ናት ❤️ ። ውለታዎች በሚረሱ ጊዜ ያለች የማትረሳ ትዝታ ናት ❤️‍🩹 ፣ እናም ደግሞ የማይሰማ ነገር ግን ትውልድን ማንቀሳቀስ የሚችል ድምፅ ናት ።
ሴት በኢስላም ውስጥ ድብቅ ሚዛን ናት እሷ ከተዘነበለች ሁሉ ነገር ሲያዘነብል እሷ ቀጥ ካለች ደግሞ ሁሉ ነገር ቀጥ ይላል 😊
ይህንንም በኢስላም ውስጥ ያለን የሴት ሚና ማየት ያልቻለ ምንጊዜም በሴት ላይ ጉድለትን ብቻ ይመለከታል 😢 ። ምክንያቱም የልቡ አይን እስካሁን አልተከፈተችምና 🥲.........

ሴት እናት ፣ እህት ፣ ልጅ ፣ ሚስት ፣ አያት እናም የማህበረሰብ መፍለቂያ ጭምር ናት 😍

ሴትን እንዲው እያሞገስጓት ሳይሆን ጥልቅ ከሆነው የሚስጥር ባህሯ በማንኪያ ልንካ ብዬ ነው 🥰
🥰71🔥1

group-telegram.com/bilalmedia2/6824
Create:
Last Update:

BY ቢላል ሚዲያ

Warning: Undefined variable $i in /var/www/group-telegram/post.php on line 260

Share with your friend now:
group-telegram.com/bilalmedia2/6824

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Asked about its stance on disinformation, Telegram spokesperson Remi Vaughn told AFP: "As noted by our CEO, the sheer volume of information being shared on channels makes it extremely difficult to verify, so it's important that users double-check what they read." Such instructions could actually endanger people — citizens receive air strike warnings via smartphone alerts. Telegram Messenger Blocks Navalny Bot During Russian Election Official government accounts have also spread fake fact checks. An official Twitter account for the Russia diplomatic mission in Geneva shared a fake debunking video claiming without evidence that "Western and Ukrainian media are creating thousands of fake news on Russia every day." The video, which has amassed almost 30,000 views, offered a "how-to" spot misinformation. In February 2014, the Ukrainian people ousted pro-Russian president Viktor Yanukovych, prompting Russia to invade and annex the Crimean peninsula. By the start of April, Pavel Durov had given his notice, with TechCrunch saying at the time that the CEO had resisted pressure to suppress pages criticizing the Russian government.
from sg

Telegram ቢላል ሚዲያ
FROM American