Telegram Group & Telegram Channel
TIKVAH-ETHIOPIA
" ከኢትዮጵያ ውጪም ሃብት ፈጥረን ወደ ሌሎች ሃገሮች እና ገበያዎች በመሄድ እሴቶችን ጨምረን ገቢ የማግኘት እቅድ አለን " - ኢትዮ ቴሌኮም ኢትዮ ቴሌኮም እ.አ.አ ከ 2022/23-2025 ሲመራበት የነበረው ሊድ ግሮውዝ ስትራቴጂ ባሳለፍነው በጀት አመት ያጠናቀቀ መሆኑ ይታወቃል። ስትራቴጂ እቅዱን ማጠናቀቁን ተከትሎ ለሚቀጥሉት ሦስት አመታት የሚመራበትን ስትራቴጂክ እቅድ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል።…
" በእቅዱ መሰረት ከሄደ በሚቀጥለው በጀት አመት ለኢትዮ ቴሌኮም ባለድርሻ አካላት 35.4 ቢሊየን ብር የትርፍ ክፍፍል ይኖረናል " - ኢትዮ ቴሌኮም

ኢትዮ ቴሌኮም ይፋ ባደረገው " አድማስ " የሦስት አመት ስትራቴጂክ እቅድ 842.3 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት ማቀዱን የገለጸ ሲሆን ከውጭ ምንዛሬ ገቢም 976 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት እንዳሰበ ተገልጿል።

ከአጠቃላይ የትርፍ ገቢው ውስጥ በ 2018 ዓም 35.4 ቢሊየን ብር፣ በ 2019 ዓም 37 ቢሊየን ብር ፣በ 2020 ዓም 38.9 ቢሊየን ብር በአጠቃላይ 111.3 ቢሊየን ብር የትርፍ ድርሻ እንደሚኖረው ይፋ ተደርጓል።

ይህ የትርፍ ድርሻ ለኢትዮ ቴሌኮም ባለ ድርሻ አካላት የትርፍ ክፍፍል እንደሚከናወን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ አሳውቀዋል።

ዋና ስራ አስፈጻሚዋ " በእቅዱ መሰረት ከሄደ በሚቀጥለው በጀት አመት ለኢትዮ ቴሌኮም ባለድርሻ አካላት 35.4 ቢሊየን ብር የትርፍ ክፍፍል ይኖረናል " ብለዋል።

90 በመቶ በመንግስት ባለቤትነት የተያዘው ኢትዮ ቴሌኮም 10 በመቶ ድርሻው አክስዮኑን በገዙ ባለድርሻ አካላት የተያዘ መሆኑ ይታወቃል።

ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ባለ ድርሻ አካላትን በሚመለከት " ሁሉም ነገር ተጠናቋል ለባለ ድርሻ አካላትም ባለ ቤት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ቴክስት ይደርሳቸዋል " ብለዋል።

በሚቀጥሉት ጊዜያት ይህ እንደሚከናወን የተናገሩት ስራ አስፈጻሚዋ መቼ ይህ እንደሚከናወን ግን አልገለጹም።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA

@tikvahethiopia
452😡70🤔51👏23😭15🥰8🙏7

group-telegram.com/tikvahethiopia/99484
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/99484

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

These entities are reportedly operating nine Telegram channels with more than five million subscribers to whom they were making recommendations on selected listed scrips. Such recommendations induced the investors to deal in the said scrips, thereby creating artificial volume and price rise. Lastly, the web previews of t.me links have been given a new look, adding chat backgrounds and design elements from the fully-features Telegram Web client. And indeed, volatility has been a hallmark of the market environment so far in 2022, with the S&P 500 still down more than 10% for the year-to-date after first sliding into a correction last month. The CBOE Volatility Index, or VIX, has held at a lofty level of more than 30. The Russian invasion of Ukraine has been a driving force in markets for the past few weeks. Despite Telegram's origins, its approach to users' security has privacy advocates worried.
from us

Telegram TIKVAH-ETHIOPIA
FROM American