አትፍሩ ፍርሀት የበታችነት፣ የባርነት፣ የጥፋተኝነት ስሜት እና የኃጢአት ውጤት ነው። ስለዚህ እንዲህ እንድታስቡ እፈልጋለሁ
እናንተ የበታች ሳትሆኑ የበላይ
ባርያ ሳትሆኑ ልጅ ናችሁ
ከጥፋተኝነት ስሜት እራሳችሁን ጠብቁ።
የፍቅር አባት በሆነው በክርስቶስ ከኃጢአት ነፃ ሆናችኋል።
ስለዚህ አትፍሩ አትደንግጡ ጽኑ
በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው።
“በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?”
— ኢያሱ 1፥9
-ዘዳግም 31:6
“ጽኑ፥ አይዞአችሁ፥ አትፍሩ፥ ከፊታቸውም አትደንግጡ፤ አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ አይጥልህም፥ አይተውህም።”
ስለዚህ ካልተሰጠህ ያንተ ካልሆነው ከፍርሀት አለም ወጥተህ የተሰጠህን ያንተ የሆነውን ነገር ውሰደው ኑረው።
የተሰጠህ👇👇ነው
“እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና።”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥7
@tsegabecha

ላለመሞት አትኑር
@tsegabecha
ማንም ሁን ምንም ሁን የትም ሁን ምንም እወቅ ምንም ይኑርህ ማንንም እወቅ ግን ይሄንን አስብ
ለምንድነው የምትኖረው ለምንድ ነው የምትሞተው።
በጣም ብዙ ሰዎች የሚኖሩት ላለመሞት ነው።
እነዚህ ሰዎች መሞት የሚለውን ሃሳብ ማሰብ አይፈልጉም በቻሉት አቅም ዝም ብለው መኖር ይፈልጋሉ።
መደሰት መፈንጠዝ መብላት መጠጣት መግዛት መለወጥ ወ.ዘ.ተ ነገሮችን የማይፈልግ ሰው የለም ነገር ግን እነዚህ ነገሮች ላለመሞት ለሚኖሩት ሰዎች የመኖር ምክኒያት ነው።
ምንም ነገር ከኖርክለት ጌታክ ነው
ገንዘብ ሆነ ምግብ መኖር የሚችለው አንተ ካለህ ነው።
በፍጹም
ለመብላት አትኑር ስለምትኖር ብላ እንጂ
ለገንዘብ አትኑር በገንዘብ ኑር እንጂ
ለመዘነጥ አትኑር ስለምትኖር ዘንጥ እንጂ ወ.ዘ.ተ
በጣም ብዙ ነገሮችን ማንሳት እንችላለን እነዚህ ነገሮች እኛ ኖረን የምናኖራቸው በመኖራቸው የሚጠቅሙን ነገሮች ናቸው ይሁን እንጂ የመኖራችን ምክኒያት መሆን የለባቸውም።
ወንድሜ ወይም እህቴ
እነዚህን ሁለት ነገሮች እንዳታጡ
የምትኖሩለት ነገር እና የምት ሞቱለት ነገር
በጣም ብዙ ነገር ታቅዱ ይሆናል
ማከናወን የምትፈልጉት ነገር ይኖራል ነገር ግን ያ ነገር የምትኖሩለት ነገር ነው ወይስ ለመኖር የሚጠቅማችሁ ነገር ነው።
ነገር ግን እንዲህ አስቡ
የምትኖሩለት ነገር የምትሞቱለት ነገር ይሁን።
ላለመሞት ብቻ አትኑሩ
ብዙ ነገሮችን ለማኖር ኑሩ እንጂ።
ለምትሞቱለት ነገር ኑሩ ለምትኖሩለት ነገር ሙቱ።
ይህ ነው ሕይወት!!!!
ለሌሎች ያጋሩ
መልካም ምሽት!!!!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🙍Meskerem Getu
#መስከረም_ጌቱ
#ሰው ሰው የሆነበት የሚኖርበት ም/ት ካልገባው
በአካል ኖረ እንጂ የነፍሱን ክፍተት በምን ሊሞላው
ኑሮን ለማሸነፍ ሮጦ ሮጦ ቢደርስ ከግቡ
ተሳካለት ቢባል ሃሳቡ ሞልቶ እንዲያው ለደንቡ....
‼️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
።።። ለምንድነው የምንኖረው?
።።። እስትንፋሳችን የሚቀጥለው
።።።ዘመን ሲጨመር በዕድሜያችን ላይ
።።።ለሰራን ጌታ እንድንሰራ አይደል ወይ..
@tsegabecha
@tsegabecha
👩💻 #SHARE
#መስከረም_ጌቱ
#ሰው ሰው የሆነበት የሚኖርበት ም/ት ካልገባው
በአካል ኖረ እንጂ የነፍሱን ክፍተት በምን ሊሞላው
ኑሮን ለማሸነፍ ሮጦ ሮጦ ቢደርስ ከግቡ
ተሳካለት ቢባል ሃሳቡ ሞልቶ እንዲያው ለደንቡ....
‼️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
።።። ለምንድነው የምንኖረው?
።።። እስትንፋሳችን የሚቀጥለው
።።።ዘመን ሲጨመር በዕድሜያችን ላይ
።።።ለሰራን ጌታ እንድንሰራ አይደል ወይ..
@tsegabecha
@tsegabecha
👩💻 #SHARE
1ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
³ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
⁴ ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።
⁵ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።

ክርስቶስን ካለህ ና ክርስትናን ከኖርክ
ብርሀንህ እንደ ንጋት ጮራ ይፈነጥቃል
ፈውስህ ፈጥኖ ይደርሳል
ጽድቅህ ቀድሞህ ይሄዳል
የእግዚአብሔር ክብር ደጀን ይሆንሃል
ብርሃንህ በጨለማ ያበራል
በውሃ እንደረካ የአትክልት ቦታ እንደማይቋረጥ ምንጭ ትሆናለህ
የቅጥሮች አዳሽ የከተሞች ጠጋኝ ትሆናለህ
ጨው ነህና ምድር በአንተ ይጣፍጣል
በእግዚአብሔር ደስ ይልሀል
ሰውም በአንተ ደስ ይለዋል
ከሆድህ የህይወት ውሀ ወንዝ ይፈልቃል
ከአንደበትህ ሰውን የሚጠግን ጣፋጭ ቃል ይወጣል
የክርስቶስ እንደራሴ ነዋሪ የሰማይ አምባሳደር ሰማይን በምድር ተናጋሪ ትሆናለህ
ብቻ ክርስቶስን ተቀብለህ ክርስትናን ኑረው።

ካነበብኩት እና ካሰብኩት ልጋብዛችሁ
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።
እውነተኛ ህይወት ክርስቶስ ነው።
ብርሃንን ማግኘት ማለት መለኮት የሆነውን እግዚአብሔርን ማግኘት ማለት ነው።
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ፍቅር እንደ እግዚአብሔር ካልሆነ Fake ነው።
ክርስቶስ እውነት ነው፤ ስለዚህ እወቁት፣ አሳውቁትም።
ክርስቶስ መንገድ ነው፤ አትዩት፣ ሂዱበት እንዲ።
ክርስቶስ በር ነው፤ ቆማችሁ አትዩት፣ ከፍታችሁ ግቡ እንጂ።
ክርስቶስ ህይወት ነው፤ አትራቁት፣ ቅረቡት እና ኑሩበት እንጂ።
በጌታ በኢየሱስም
እውነት የሆነውን አውቃችሁ
መንገድ በሆነው ሄዳችሁ
በር በሆነው ገብታችሁ
ህይወት የሆነውን ማግኘት ይሁንላችሁ ።
አሜን !!!!!

አንድ ታራክ ልጋብዛችሁ
አንድ ብርቱ ታታሪ የሆነ ገበሬ ነበረ ይባላል
በጣም ጎበዝ አቅሙን የማይሰስተው ይህ ገበሬ አቅሙ እየሟሸሸ እያለቀ መሄድ በጀመረ ጊዜ የልጁን እጅ ማየት ግድ ሆነበት
ያው እንደ ወጉም በጠዋት ወጥቶ የሚሰራ የነበረው ይህ ሰው ፀሐይን መሞቅ ሆነ ስራው።
ይህን ያየው ልጅ በአባቱ ተስፋ ቆርጦ ከእርሻ ሲመለስ የሬሳ ሳጥን ለሽማግሌው አባቱ ገስቶ ይዞ መጣ።
ሽማግሌው አባቱንም ከተቀመጠበት ተነስተ እዚህ ውስጥ ግባና ተኛ አለው።😭 አባትም እንደ ታዘዘው አደረገ።
ይህ ልጅ ሽማግሌውን አባቱን ተሸክሞት አንድ ትልቅ ተራራ ላይ ወጣ ከጫፍም ቆሞ ሊለቀው ሲል አባትየው ቆይ አንዴ አውርደኝ በማለት ጮከ😆😆
ልጁም ቀስ ብሎ አውርዶት የሚለውን ሊሰማ ከፈተለት።
ሽማግሌው አባት ምን የሚለው ይመስላችኋል ??
ሽማግሌው አባት
እኔን አውጣና ጣለኝ ሳጥኑ ከሚበላሽ ወስደህ አስቀምጠው
ልጆችህ ላንተ ይጠቀሙበታል አለው።ይባላል።
እንደተማራችሁበት ተስፋ አለኝ
ለሰው የምታደርጉት ሰው ለናንተ ቢያደርገው የምትመኘውን ይሁን።
በሕይወታችሁ ለማግኘት የምትፈልጉትን የምትሰጡ
እንዲደረግላችሁ የምትፈልጉትን ለሌላው የምታደርጉ ሁኑ።
ባልንጀራችሁን እንደራሳችሁ ውደዱ።
“ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው።”
— ገላትያ 5፥14
ብሩካን ናችሁ።።!!!!!

👉ሳታስብ ከምትኖር እያሰብክ ብትሞት ይሻልሃል።
¤ ብዙ ሰዎች ሰው ከእንስሳ ሚለየው በማሰቡ ነው ይላሉ
ሌሎችም በማሰብ ደረጃው ነው እንጂ ሰው ከእንስሳ አይለይም ይሉኔል ።
ነገር ግን
¤ ማሰብ ሰውን ከሰው እንጂ ሰውን ከእንስሳ አይለየውም።
ሰው ማሰብ መወሰን ያሰበውን በተግባር ላይ ማዋል ይችላል።
እንዲሁም ሰው ከእንስሳ የሚለየው ከእራሱ ወጥቶ ስለድርጊቱ ማሰብ በመቻሉ ነው።
ማለትም ምን እንደሰራ ምን እየሰራ እንደሆነና ሞን ሊሰራ እንደሆነ ማሰብ ይችላል ።
ለምስሌ
በሬ ሲዋጋ
አንበሳ ሲባላ ወይም ሌሎችን እንስሳት ሲያድን ድንገት ያመው ይሁን ቤተሰብ ያስተዳድር ይሁን ብሎ አያስብም የሚያውቀው መብላት እንዳለበት ብቻ ነው። እሱ በመብላቱ መጠቀሙን ባለመብላቱ መጎዳቱን ያውቃል እንጂ ምንም አያስብም።
ሰው ግን ከራሱ ወጥቶ ስለ ድርጊቱ ማሰብ ይችላል።
ግን መን ላስብ ብሎ በማሰብ ምን ላድርግ ለምን የት መች እንዴት ከዛስ የሚለውን በማሰብ ሰው ከሰው ይለያል ።
ምንም ይሁን ምን
አንተ ግን ሳታስብ አትኑር
አንዳንድ ሰዎች ሰው አለማሰብ አይችልም ይላሉ ።
አንዳንዶች ደግሞ ማሰብ በህይወት መኖር ይመስላቸዋል ።
እኔ አንድ እንድታስቡ የምፈልገው ነገር አለ እርሱም
እያሰባችሁ ነው?
ማሰብና አለማሰባችሁን አስቡ ማሰብ መቻል ከዚህ ይጀምራልእና
ሰው አለማሰብ ይችላል? ልትሉኝ ትችላላችሁ አንዳን ሰዎች ሰው ክፉ ነገር ሲሰራ ሲያዩት አታስብም እንዴ ይሉታል አንዳንዶች ደግሞ አስብበት በማለት ይመክራሉ ትክክለኛው በማሰብ መኖር ወይም
ማሰብ ዝምብሎ መኖር መብላት መጠጣት መውጣት እና መግባት አይደለም ።
እንዴት መኖር እንዳለብህ እንዴት መብላት እንዳለብህ እንዴት መጠጣት እንዴት መውጣት እና መግባት እንዳለብህ ማሰብ መቻል ነው። ማሰብ መጨነቅ አይደለም
ስለ ሃሳብ በሌላ ክፍል በደንብ የምናየው ይሆናል ነገር ግን ስለ
ሀሳብ አንድ ሃሳብ እና ምክር ልጨምር
ሁሉም ነገር ከማሰብ/ ከሀሳብ ነው የጀመረው/ የመጣው።
ለምሳሌ
ሰው በእግዚአብሔር ታስቦ ነው ሰው ሆኖ የተሰራው ።
ማብራት በቶማስ ታስቦ ነው ማብራት ሆኖ የተሰራው።
ውለቱምጋር የቀደመው ማሰብ ነው።
እያሰባችሁ ካልሆነ ማሰብ እንደምትችሉ አስቡ
እያሰባችሁ ከሆነ በሌላ ሃሳብ ስለምታስቡት ነገር አስቡ።ስለምታስቡት ነገር እያሰባችሁ ከሆነ ያሰባችሁትን ነገር በተግባር ለማዋል አስቡ
ያሰባችሁትን ነገር በተግባር ለማዋል ካሰባችሁ ተግባሩ የሚያመጣውን ውጤት አስቡ ወ.ዘ.ተ አስቡ አስቡ አስቡ
ሰው እያሰበልህ ሰው እየሰራልህ መኖር ድሎት አይደለም
ዝምብሎ መኖር ከብትነት
አለማሰብ በቁም መሞት ነው።
ወንድሞቼ እና እህቶቼ
ካለማሰብ በሽታ ተጠንቀቁ
ሳታስቡ ከምትኖሩ እያሰባችሁ ብትሞቱ ይሻላል።

ተፈፀመ ማለት ተሻረ ማለት አይደለም
ተፈፀመ ማለት ተወገደ/ጠፋ/ተሰረዘ ማለት ሳይሆን
አለቀ ማለት ነው
Tetelestai ማለት
አንድ ጊዜ ለዘላለም ተከፍሏል ወይም ተፈፅሟል ማለት ነው።
ስለማንችል በ ሚችለው
በስራችን ሳይሆን በክርስቶስ በኩል በጸጋው
ታጥበናል።
ተቀድሰናል።
ጸድቀናል።
ምክንያቱም
ተፈፀመ ብሎልናል
Tetelestai ሆኖልናል።
@tsegabecha
@tsegabecha
ተፈፀመ ማለት ተሻረ ማለት አይደለም
ተፈፀመ ማለት ተወገደ/ጠፋ/ተሰረዘ ማለት ሳይሆን
አለቀ ማለት ነው
Tetelestai ማለት
አንድ ጊዜ ለዘላለም ተከፍሏል ወይም ተፈፅሟል ማለት ነው።
ስለማንችል በ ሚችለው
በስራችን ሳይሆን በክርስቶስ በኩል በጸጋው
ታጥበናል።
ተቀድሰናል።
ጸድቀናል።
ምክንያቱም
ተፈፀመ ብሎልናል
Tetelestai ሆኖልናል።
@tsegabecha
@tsegabecha
Forwarded from DK (ጫማ) shopping 🤩
Elohim
# በመንፈስ # መመላለስ
+ አንድ ክርስቲያን አደገ የሚባለው በመንፈስ ቅዱስ መመላለስ
ሲጀምር ነው።
ሮሜ 8, ገላ 2 ፡20 , 3፡1-6, 5፡16,24-25, ቆላ 3፡9-10,
ኤፌ 4፡23-24, ኤፌ 5፡18, ሮሜ 12፡2, 13፡14, 2ቆሮ 3፡
18.....
+ እግዚአብሔር ወደ ክርስትና ሕይወት ሲያመጣን እኛ
እንድንኖር ሳይሆን ልጁ ክርስቶስ ኢየሱስ በእኛ እንዲኖር ነው።
+ እግዚአብሔር አባትን ማየት የሚቻለው በልጁ በኢየሱስ
ክርሰቶስ በኩል እንደሆነ ሁሉ እንደዚሁም ክርስቶስን ማየት
የሚቻለው መገለጡ በሆነችው በቤተክርስቲያኑ (በቅዱሳን ሁሉ )
በኩል ነው።
+ በመንፈስ መኖር ማለት በመንፈስ ቅዱስ ቁጥጥር በመሆን
እኛ በራሳችን ማድረግ የማንችለውን መንፈስ ቅዱስ በእኛ
ማድረግ እንዲችል መታመን ወይንም ደግሞ ጌታ አንድ ነገር
እንድናደርግ በጠየቀን ጊዜ እርሱ የሚፈልገውን በእኛ ሆኖ
እንዲያደርግ ወደ እርሱ መመልከት እና እርሱን ተስፋ ማድረግ
ማለት ነው።
+ መንፈሳዊ ድልን የምንቀዳጀው በየእለቱ ራሳችንን ለመለወጥ
በምናደርገው ቁርጠኛ ውሳኔ ሳይሆን ራሳችንን ለመንፈስ ቅዱስ
ሃሳብ ስናስገዛ ብቻ ነው።
+ እግዚአብሔር በእኛ ሕይወት ማየት የሚፈልገውን ፍሬ
ለማፍራት መንገዱ ሃይማኖታዊ እና ሰዋዊ ጥበብን መጠቀም
ሳይሆን በመንፈስ መኖር ብቻ ነው።
+ በእምነት የእግዚአብሔር ፀጋ እኛነታችንን እንዲወርስ
እያስረከብን ስንመጣ መንፈስ ቅዱስ እኛን በሀጥያት ላይ ድል
ነሽወች እና የአምላክ(የክርስቶስ) ሕይወት መገለጫዎች
ያደርገናል።
+ መንፈስ ቅዱስ እኛን በድል ሕይወት ለማኖር የሰብዓዊ ኃይል
ጥረት እና ርዳታ አያስፈልገውም ጌታ ኢየሱስ የድሉ ባለቤት እና
ምንጭ ነው።
ሮሜ 8, ገላ 2 ፡20 , 3፡1-6, 5፡16,24-25, ቆላ 3፡9-10, ኤፌ
4፡23-24, ኤፌ 5፡18, ሮሜ 12፡2, 13፡14, 2ቆሮ 3፡18.....
ፀጋ እና ሰላም ለሁላችን ይብዛ።
@truegospell
@truegospell
@truegospell 👈 join
&
share

ይቅርታዬ YIKRTAYE NEW_AMHARIC_GOSPEL_SONG_BY_YEABSIRA_DAWIT_AND_HELINA_DAWIT_
ማርከን ዜማ @Markengeta
Helina Dawit
" ይቅርታዬ "
@MARKENGETA
የክብር ልብሷን ለብሳ
እንደ ቆመች ንጉሱ ፊት
የወርቁንም ዘንግ እንደ ነካች
ጥያቄዋን እንደመለሰላት
እኔም እየሱስን ለብሼ
አብ ፊት ሞገስ አገኘው
አባ አባት ማለት ድፍረቴ
ተመለሰልኝ ወደ ህይወቴ
አባቴ የማለት እምነቴ
ተመለሰልኝ ወደ ቤቴ
የመማጸኛ ከተማዬ
ዘልዬ የማመልጥበት
ከአሳዳጅ ከአስጨናቂዎቼ
ተሸሽጌ ምገባበት
እየሱስ በተባለው ድንቅ ስም
ነፍሴ አርፋለች ከምንም
እርሱ የከፈለውን ዋጋ
አልፎ ማነው እኔን ሚነካ
በደም የከፈለውን ዋጋ
ደፍሮ ማነው እኔን ሚጠጋ
ከሳሾቼ ብዙ ናቸው
ተጨባጭ መረጃ አላቸው
በህጉ መሰረት ቢሄዱ
አሳማኝ ነው ምክኒያታቸው
በየትኛው ቅድስናዬ
ልጋፈጥ ልቁም ለራሴ
አንገት መድፋት መሸማቀቅ
ዝምታ ብቻ እንጂ መልሴ
የቤቴ ክፍተት ሳይገፋው
ገፍቶ ባይገባ ከደጄ
የልቤ ርቀት ሳይመልሰው
ባያቅፈኝ ባይሆን ወዳጄ
ሁሉን በራሱ ፈጽሞ
ባያደርገኝ ኖሮ ቀና
ጽድቄ ብዬ ማስቆጥረው
የማሳየው ምን አለና
ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው
ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው
በከንቱ አይደለም ደስታዬ
ኢየሱስ ሆኖኝ ነው ይቅርታዬ
ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው
ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው
በከንቱ አይደለም ደስታዬ
ስለሆነኝ ነው ይቅርታዬ
____
like & share በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ
▷ @markenzema_bot ◁
▷ @markenzema_bot ◁
👆&👇△Join Us△
@tsegabecha
@tsegabecha
" ይቅርታዬ "
@MARKENGETA
የክብር ልብሷን ለብሳ
እንደ ቆመች ንጉሱ ፊት
የወርቁንም ዘንግ እንደ ነካች
ጥያቄዋን እንደመለሰላት
እኔም እየሱስን ለብሼ
አብ ፊት ሞገስ አገኘው
አባ አባት ማለት ድፍረቴ
ተመለሰልኝ ወደ ህይወቴ
አባቴ የማለት እምነቴ
ተመለሰልኝ ወደ ቤቴ
የመማጸኛ ከተማዬ
ዘልዬ የማመልጥበት
ከአሳዳጅ ከአስጨናቂዎቼ
ተሸሽጌ ምገባበት
እየሱስ በተባለው ድንቅ ስም
ነፍሴ አርፋለች ከምንም
እርሱ የከፈለውን ዋጋ
አልፎ ማነው እኔን ሚነካ
በደም የከፈለውን ዋጋ
ደፍሮ ማነው እኔን ሚጠጋ
ከሳሾቼ ብዙ ናቸው
ተጨባጭ መረጃ አላቸው
በህጉ መሰረት ቢሄዱ
አሳማኝ ነው ምክኒያታቸው
በየትኛው ቅድስናዬ
ልጋፈጥ ልቁም ለራሴ
አንገት መድፋት መሸማቀቅ
ዝምታ ብቻ እንጂ መልሴ
የቤቴ ክፍተት ሳይገፋው
ገፍቶ ባይገባ ከደጄ
የልቤ ርቀት ሳይመልሰው
ባያቅፈኝ ባይሆን ወዳጄ
ሁሉን በራሱ ፈጽሞ
ባያደርገኝ ኖሮ ቀና
ጽድቄ ብዬ ማስቆጥረው
የማሳየው ምን አለና
ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው
ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው
በከንቱ አይደለም ደስታዬ
ኢየሱስ ሆኖኝ ነው ይቅርታዬ
ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው
ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው
በከንቱ አይደለም ደስታዬ
ስለሆነኝ ነው ይቅርታዬ
____
like & share በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ
▷ @markenzema_bot ◁
▷ @markenzema_bot ◁
👆&👇△Join Us△
@tsegabecha
@tsegabecha
ሮሜ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።
² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
#በልብ መታደስ :- ማለት ልብ አይምሮን ይውክላል መታደስ ደግሞ ያረጀን ነገር ወደ ነበረበት መመለስ መለወጥ ደግሞ በታደሰው የሕይወት ማንነት አዲስ የሆነን የሕይወት ስርዓት መከተል ነው።
ይህም ማለት ሰው በክርስቶስ ማመን ሲጀምር አይምሮው ሙሉ በሙሉ እግዚአብሔርን በእውነተኛ መንገድ የመፈለግ ውሳኔ ማድረግ ይጀምራል ለመለወጥ ግን ሂደት ያስፈልጋል ዛሬም በልብ በመታደስ ለመለወጥ የሚያስችለንን መርሆዎች እናጠናለን።
1. #በልብ_መታደስ_ለመለወጥ_ምን_ያስፈልጋል ።
1.1. #እራስን_የተወደደ_መስዋዕት_አድርጎ_ማቅረብ
ይህ ማለት ስጋችንን ብዙ ነገር ቢፈልግም እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን መንገድ በመከተል በሰዎች ፊት የእግዚአብሔርን መንግሥት ስንገልጽ #ለአእምሮ_(ለታደሰው) የሚመች አገልግሎት መስጠት ሰው በእኛ ውስጥ እግዚአብሔርን እንዲያይ ከፈለግን ከታደሰ አእምሮ የመሚነጭ አገልግሎት ያስፈልጋል
1.2. #በጎ_እና_ደስ_የሚያሰኘውን_የእግዚአብሔርን_ፍቃድ_መፈጸም
በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ በጎ እና ደስ የሚያሰኝ የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ የተገለጠው የኢየሱስ ሕይወት ነው ሰው በክርስቶስ ሕይወት ቁጥጥር ውስጥ ሆኖ የሚወስነው ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ደስታ ያስጠጋዋል ደስ የሚያሰኝ የእግዚአብሔር ፍቃድ ማለት ቅድሚያ ለእግዚአብሔር ደስታ መኖር ማለት ነው የእግዚአብሔር ደስታ ደግሞ ሀይላችን ነው ። ምንም ደስታ ውጤታማ ሚሆነው የእግዚአብሔርን ደስታ ፍጹም ማድረግ ስንችል ነው።
1.3. #ይህንን_ዓለም_ባለመምሰል_ነው።
#ይህ ዓለም የሚከተለው የራሱ የሕይወት ርዕዮት አለው (ስርዓት) አለው በእግዚአብሔር ቃል ደግሞ አሮጌ ስለተባለ የትኛውም በዓለም ያለ የሕይወት ፍልስፍና በእግዚአብሔር መንግሥት የሕይወት ክልል ለሚኖር ሰው የተመቸ መሆን አይችልም
#እኛ የምንከተለው የሕይወት ስርዓት በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ በክርስቶስ የተገለጠውን የሕይወት ስርዓት ያንን መቀበል እንዲችል አይምሮዋችን ታድሷል በሁለንተናችን ደግሞ የዛን ዓለም ክብር ለማንፀባረቅ እየተለወጥን መሄድ አለብን።
#የካድከው_ዓለም_አይረዳህም
#የአንተ_የሕይወት_ስርዓት_የሚቀዳው_በካድከው_ሳይሆን_በገባህበት_ዓለም_ነው።
@truegospell
@truegospell 👈 #ይቀላቀሉን
@truegospell
@Truegospell

Forwarded from ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1:1
ትላንት ና ዛሬ እግዚአብሔር ረድቶን መጽሐፉን በደማቅ ሁኔታ አስመርቀናል ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ይህን ድንቅ መጽሐፍ ለማግኘትም ሆነ ገዝታችሁ ማከፋፈል ለምትፈልጉ ሁሉ አጃችን ላይ በቂ መጽሀፎች ስላሉ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ
በተለይ ወጣት ኮሚቴዎች ካላችሁ ይህን መፅሐፍ ወስዳችሁ ለወጣቶቻችሁ እንድታደርሱ አበረታታለው
ብዙ ጊዜ ለሌላ ብዙም ለህይወታችን ለማይጠቅሙን ነገሮች ገንዘባችንን ወጪ እናደርጋለን
ታድያ ከነሱ ወጪዎቻችን ውስጥ የተወሰነውን ቀንሰን ይህን ህይወት ለዋጭ መጽሐፍ ገዝተን ብንጠቀምበት ብዙ ነገር እናተርፋለን
ስትገዙ ጸሀፊውንም እያበረታታችሁ እንደሆነ እያሰባችሁ
ዋጋው፦ 150 ብር ነው
@danabera
@elohim351
@beki_Christian
መጽሐፉን ለማግኘት ካሰቡ ከላይ በላኩላችሁ ሰዎች በኩል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ
መጽሐፉን አንብቡ እንጂ አለመለወጥ አትችሉም !
አዲሱ ዓመት አዲስ ምዕራፍን ምትጀምሩበት ዘመን ይሁንላችሁ
@slehiywet

Audio
“ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ የጨዋይቱ ልጆች ነን እንጂ የባሪያይቱ አይደለንም።”
— ገላትያ 4፥31
📌በኤክሊሽያ ህብረት የተዘጋጀ ልዩ ውይይት
በወንድም #ተሜ ና #ቤኪ
ሰምታችሁ ተባረኩበት!
@tsegabecha
— ገላትያ 4፥31
📌በኤክሊሽያ ህብረት የተዘጋጀ ልዩ ውይይት
በወንድም #ተሜ ና #ቤኪ
ሰምታችሁ ተባረኩበት!
@tsegabecha
Forwarded from Deleted Account
TikTok
temesgen_onismos on TikTok
#በራሳችን_በእግዚአብሔር_ፊት_መቆም_አንችልም። #protestant #christian #ኢየሱስ_ጌታ_ነው። #follow
በእውነቱ ውሸት በብዙ ሰዎች ተቀባይነት ስላገኘ ብዙ ሰዎች ስላጨበጨቡለት እውነት አይሆን። እውነትም ተቀባይነት ስላጣ ብዙ ሰዎች ስላልተቀበሉትም ውሸት አይሆንም።
ነገር ግን ውሾች እና ውሸታሞች ውሸትንh እውነት ነው ብለው እውነተኞችን ውሸተኞች ይላሉ። ከነዚህ አይነት ሰዎች ተጠንቀቁ።
👇👇👇
“ከውሾች ተጠበቁ፥ ከክፉዎችም ሠራተኞች ተጠበቁ፥ ከሐሰተኛም መገረዝ ተጠበቁ።”
— ፊልጵስዩስ 3፥2
👇👇
@tsegabecha
@tsegabecha
ነገር ግን ውሾች እና ውሸታሞች ውሸትንh እውነት ነው ብለው እውነተኞችን ውሸተኞች ይላሉ። ከነዚህ አይነት ሰዎች ተጠንቀቁ።
👇👇👇
“ከውሾች ተጠበቁ፥ ከክፉዎችም ሠራተኞች ተጠበቁ፥ ከሐሰተኛም መገረዝ ተጠበቁ።”
— ፊልጵስዩስ 3፥2
👇👇
@tsegabecha
@tsegabecha
ዮሐንስ 3 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል።
¹⁹ ፍርዱም ይህ ነው፤ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፤ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለ ነበረ፣ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ፤
²⁰ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል፤ አድራጎቱም እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም።
²¹ በእውነት የሚመላለስ ግን ሥራው በእግዚአብሔር የተሠራ መሆኑ በግልጽ ይታይ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።”
ስራችን በእግዚአብሔር ተሰርቶልናል።
አሜን!!!!

✍️ድንገት ዛሬ አሁን ከደቂቃዎች ብዋላ በመኪና አደጋ ድንገት ብሞትስ ብለህ/ሽ አስበህ ታቃለህ ተኝተህ ምንም ሳትታመም ከተኛውበት ባልነቃስ ብለህ ታቃለህ ወይ ደግሞ እንቅፋት መቶህ ልሞት እችላለሁ ብለህ እሰብህ ታቃለህ አይ ከነዚ ነገሮች ራሴን ጠብቃለው ካልክ ደሞ በጣም ትንሽ ያልካት ቁስል ወደ ካንሰር ተቀይሮ ሂወትህን ሊያሳጣህ ይችላል
ይሄ ሁሉ እደማይ ደርስብህ እርግጠኛ ምቶንበት ነገር የለም እጅ ላይ ያለው ብዙ ገንዘብ ዝና ክብር ብዙ ሰዎችን ማወቅህ ወጣት መሆንህ የትኛውም ነገር ሞት ከሚለው ነገር ሊያስጥልህ አይችልም እጅህ ላይ ያለው ነገር ለሂወትህ ቤዛ መሆን አይችልም
👉የሂወት ዋጋ ውድ ነው ለዛ ነው ነብስህን ከሲኦል ሊያስመልጥ በሚችለው ሞትን ባሸነፈው በክርስቶስ እየሱስ መታመን ያለብህ
እሱ ብቻ ነው ሞትን ሲያሸንፍ ያየነው እሱ ብቻ ነው ተስፋ የገባልክ ሂወትህን ካዳኝ ወጥመድ የሚያስመልጥ ።
ትምክትህ የታለ ብዙ ገንዘብ ሀብት ዝና መልክ የጊዜው ሰው መሆንህ ነው ይሄ ሁሉ ድንገት ሊመጣብህ ካለው አደጋ አያስመልጥህም
ወንድሜ ትምክት አንድ ነው ሊሆን የሚገባው ነብስህን ከክፋት የሚናጠቀውን ብት ሞት እንኳን ከሲኦል የሚያወጣክ ሁል ጊዜ በአብ ፊት ጥብቅና ሚቆምልህ ስላንተ ዋጋ የከፈለው እየሱስ ነው ለዛሬ ቀን በሱ ታመን ሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ።
#ተባርካቹዋል

Forwarded from ቤሪያ መፅሀፍት🙏
የመስከረም ፀሐይ
ወዳጄ ሆይ !
አንዳንድ ሰው በሥራው አሳቦ ይርቅሃል፣አንዳድ ሰው እንከን ፈልጎ በሰበብ ይርቅሃል ፣ አንዳንድ ሰው ትዝታውን አውድሞ ይርቅሃል ፣ አንዳንድ ሰው በውስጤ ፍቅር የለኝም ብሎ ይርቅሃል። በሥራው አሳቦ የሚርቅ ይሉኝታ ያለው ፣ እንከን ፈልጎ የሚርቅ በራሱ የማይተማመን ፣ ትዝታውን አውድሞ የሚርቅ ቀናተኛ ፣ ፍቅር የለኝም ብሎ የሚርቅ ልበ ደንዳና ነው። አውቆ የራቀህን እርሳው። እንከን ፈልጎ የራቀህን የሕሊና ቁስለኛ ነውና እዘንለት ። ትዝታውን የሚያወድም የፈለገውን ያጣ ነውና ሳቅበት፣ ፍቅር የለኝም ብሎ የሚርቅ መኖርያ የለውምና አልቅስለት። አንተ ግን መውደድን እንደተቀበልህ መጠላትንም ተቀበል።
ወዳጄ ሆይ !
ልብህ በሰዎች ቢወጋ የሚያመረቅዘው ግን ባንተ አልረሳ ባይነት ነው። እሹሩሩ ሲሉት የሚተኛ ልጅ ብቻ ነው ፣ አሳብ እሹሩሩ ሲሉት ይበልጥ እንደሚነቃ እወቅ። የሚሆነው ሲሆን የነበረ ነውና አትደነቅ። ደንቆሮ የሰማ ቀን ያብዳል፣ ዛሬ የጠላህ ድሮም አይወድህም ነበር። ልብህ አንድ ቀን ሊታለል ይችላል፣ መጫወቻ የሚሆነው ግን ባንተው አልጫነት ነው። ደጋግሞ እንቅፋት የሚመታው ድንዝዝ ነው። ከትላንት ያልተማረ ከፍም ወደ እቶን የሚጓዝ ነው። ልብህ በሰዎች ሊከዳ ይችላል፣ ብስጭት ውጥ ስትገባ ግን ራስህንም ከድተሃል። ከዳተኛ ሲሄድ የመሳፈርያ ስጠው ፤ ቢቆይ የሚያስወጣህ ከዚያ በላይ ነው።
የ አንባቢ የ አስተዎይ እና የልበ-ሰፊዎች ቤት።
የፈለጉትን መፅሀፍ ለማዘዝ👉0949430347👉0921462425 ይደውሉ።🙏😍
ቤሪያ መፅሐፍት ቤት
አድራሻ ሆለታ Tele ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ።
https://www.group-telegram.com/beriyabooks