Telegram Group & Telegram Channel
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ብፁዕ አቡነ ገብርኤል በመኖሪያ ቤታቸው ተአቅበው እንዲቆዩ ቋሚ ሲኖዶስ ወሳኔ አሳለፈ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ከቤተክርስቲያኗ የነገረ ማርያም አስተምህሮ ውጪ በፍኖተ ጽድቅ ጠቅላላ ማኅበር አዳራሽ የሰጡትን ትምህርትና በማኅበሩ ሚዲያ የተላለፈበትን ሁኔታ በተመለከተ በዛሬ መደበኛ ጉባኤ ተወያይቶ ለመወሰን በያዘው ቀጠሮ መሰረት ውይይት…
#EOTC

" የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ይቅርታቸውን ተቀብሏል ! "

የቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ የብፁዓን አባቶች አስተምሮን በተመለከተ ውሳኔ አሳለፈ።

የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ዛሬ የብፁዓን አባቶች አስተምሮ በተመለከተ በቋሚ ሲኖዶስ ውሳኔ መሠረት የሊቃውንት ጉባኤ በሦስት ብፁዓን አባቶች ማለትም ፦
- በብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ሊቀ ጳጳስ
- በብፁዕ አቡነ በርናባስ ሊቀ ጳጳስ
- ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ጳጳስ በተላለፉ ትምህርቶች ላይ ያቀረበውን የስህተት ትምህርት የሚያሳይ አስተያየትና የውሳኔ ሐሳብ መመልከቱን ቤተክርስቲያኗ አሳውቃለች።

ምልዓተ ጉባኤውም የሦስቱን አባቶች አስተያየት አዳምጦ ውሳኔ አሳልፏል።

ሦስቱም ብፁዓን አባቶች ጥፋታቸውን አምነው በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት ቀርበው ይቅርታ ጠይቀዋል።

በሊቃውንት ጉባኤ የቀረበው እውነተኛ የቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምህሮ የሚያምኑ እና የሚያስተምሩ መሆኑን በመግለጽም ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንደጠየቁ ተገልጿል።

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤም ይቅርታቸውን ተቀብሏል።

ያስተላለፉትን የስህተት ትምህርት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት / EOTCTV / ላይ ቀርበው በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት የሰጡትን የእምነት ክህደት ቃል አስተምህሯቸውን አርመውና አስተካክለው  እንዲያስተላልፉ መመሪያ ሰጥቷል።

ወደፊትም ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት እና መምህራን  የሃይማኖት ትምህርት ሳይሸራረፍ ለትውልድ ለማስተላለፍ ጥንቃቄ እንዲያደርጉና በአከራካሪ ጉዳዮች በግለሰብ ደረጃ ምላሽ እንዳይሰጥ ጉባዔው ወስኗል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ይህን መረጃ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት ነው ያገኘው።

@tikvahethiopia
🙏1.99K😡580331😭203🤔138💔71🕊51👏50😢35🥰25😱16

group-telegram.com/tikvahethiopia/97175
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
group-telegram.com/tikvahethiopia/97175

View MORE
Open in Telegram

Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Overall, extreme levels of fear in the market seems to have morphed into something more resembling concern. For example, the Cboe Volatility Index fell from its 2022 peak of 36, which it hit Monday, to around 30 on Friday, a sign of easing tensions. Meanwhile, while the price of WTI crude oil slipped from Sunday’s multiyear high $130 of barrel to $109 a pop. Markets have been expecting heavy restrictions on Russian oil, some of which the U.S. has already imposed, and that would reduce the global supply and bring about even more burdensome inflation. Friday’s performance was part of a larger shift. For the week, the Dow, S&P 500 and Nasdaq fell 2%, 2.9%, and 3.5%, respectively. You may recall that, back when Facebook started changing WhatsApp’s terms of service, a number of news outlets reported on, and even recommended, switching to Telegram. Pavel Durov even said that users should delete WhatsApp “unless you are cool with all of your photos and messages becoming public one day.” But Telegram can’t be described as a more-secure version of WhatsApp. False news often spreads via public groups, or chats, with potentially fatal effects. Some privacy experts say Telegram is not secure enough
from us

Telegram TIKVAH-ETHIOPIA
FROM American